የማሕበረሰብ የግጭት አፈታት ሥርዓቶች ለዘላቂ ሰላም↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያውያን ሀገር በቀል የግጭት አፈታት ሥርዓቶች ለዘላቂ ሰላምና የህዝብ አብሮነት ጉልህ አስተዋጽኦ የሚያበረክቱ ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ ብሔሮችና ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በሕብር ያሸበረቁ የቋንቋ፣ የሃይማኖትና የባህል ውብ መገለጫዎች አብሮነትና አንድነትን በማጎልበት ጉልህ ሚና እየተጫወቱም ይገኛሉ፡፡ ይህም የኢትዮጵያውያን…
የትምህርት ማቋረጥ ምጣኔን የቀነሰ ታሪካዊ ርምጃ – የት/ቤት ምገባ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ልጆች የሚመገቡት በቂ ምግብ ማግኘት አለመቻላቸው በትምህርት ገበታ ላይ እንዳይገኙ፣ የተገኙትም በአግባቡ ትምህርታቸውን እንዳይከታተሉ እንቅፋት ሆኖ ቆይቷል፡፡ ይህም ልጆችን ለረሃብ ከመዳረግ ባለፈ ለተለያዩ የአዕምሮ መንፈስ ጭንቀቶች የሚዳርግ እንዲሁም ትምህርት የመቀበል አቅማቸው በመቀነስ ብቁ ትውልድ የመፍጠር ጉዞ ላይ…
በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊነት እንዲመደቡ ተወሰነ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ባለው ነባራዊ ሁኔታ በክልሉ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች በሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊነት እንዲመደቡ ተወስኗል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)። ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ይማሩ የነበሩና በአሁኑ ወቅት በክልሉ ባለው ነባራዊ ሁኔታ…
ኢትዮጵያ፥ በቀይ ባህር የተደቀነውን ስጋት ለመመከት↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከራሷ አልፎ ቀጣናውን ከሽብርተኝነትና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎች በመከላከል ረገድ ለዘመናት ሰፊ ልምድ አካብታለች፤ ጠንካራ ወታደራዊ አቅምም መገንባት ችላለች፡፡ ይህንን አቅሟንና ልምዷን ለዓለም የንግድ እንቅስቃሴ ወሳኝ መተላለፊያ ለሆነው የቀይ ባህር ቀጣና ሰላምና ደህንነት ለማዋል ደግሞ የባህር በር ማግኘት ቁልፍ…
ብሔራዊ ጥቅምን ያስቀደመው የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ጉዞ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም አቀፍ የጂኦ ፖለቲካ ምህዳር የኃይል ሚዛን እየተቀየረ እንደመሆኑ ኢትዮጵያ የባለብዙ ወገንና የሁለትዮሽ ጥምረቶችን በማካሄድ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስከበር እየሰራች ነው፡፡ ኢትዮጵያ የብሪክስ አባልነቷን በመከተል የተለያዩ የኢኮኖሚና የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ንቁ ተሳትፎ በማድረግ ላይ ትገኛለች፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
ብሪክስ በአሜሪካና ኢራን፤ በእስራኤልና ፍልስጤም ጉዳይ ላይ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሪክስ አባል ሀገራት መሪዎች በሕንድ ለሁለት ቀናት ያካሄዱት ጉባዔ መጠናቀቁን ተከትሎ በወቅታዊ ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ መሪዎቹ በመግለጫቸው በአሁኑ ወቅት አንዳንድ ሀገራት የሚያካሂዱት የንግድ ጦርነት ታዳጊ ሀገራትን የሚጎዳ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡ ከንግድ ዘርፍ ጋር ተያይዞ በሁለትዮሽ…
የጸና ሀገረ-መንግሥት፤ ከተቋም ግንባታ እስከ ዘላቂ ዴሞክራሲ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሀገር የፖለቲካ ብስለትና የኢኮኖሚ ጥንካሬ የሚለካው በጊዜያዊ የስልጣን ሽግግሮች ወይም በግለሰቦች ላይ በተወሰነ የአመራር ብስለት ብቻ ሳይሆን፤ በዘመናት መካከል ጸንተው በሚቆሙ ሀገራዊ ተቋማት ጥንካሬ ነው። የሀገራት ታላቅነት ምስጢር መሰረቱን የሚጥለው የህግ የበላይነትን እና የህዝብን ድምጽ የሚያስከብሩ ተቋማትን…
ብቁና ተወዳዳሪ ዜጋ ለማፍራት የተጀመረው ጉዞ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከዘመን መለወጫ በዓል ደስታና መታደስ ቀጥሎ በሚመጡት የስራ ቀናት በመላ ኢትዮጵያ የሚገኙ ተማሪዎች ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ ትምህርት ገበታቸው ይመለሳሉ፡፡ የ2019 የትምህርት ዘመን በይፋ ተጀምሯል። የትምህርት ሚኒስቴር መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤ ባለፉት ዓመታት የመደመር መንግሥት በትምህርት ዘርፍ ዘላቂና…
ኢትዮጵያ እና ብሪክስ – የንግድ ዲፕሎማሲ ስኬት↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የብሪክስ ስብስብ አባል መሆኗ በዓለም አቀፍ የኢኮኖሚና ዲፕሎማሲያዊ መድረክ ላይ አዲስ ምዕራፍ የከፈተ ሆኗል፡፡ በተለይም ለአስርት ዓመታት ስታካሂድ ለቆየችው የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ሂደት ከስብስቡ ትልቅ የፖለቲካና ዲፕሎማሲያዊ ድጋፍ አግኝታለች። በሕንድ ኒውዴልሂ በተካሄደው የብሪክስ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ…
የሀገር ውስጥ ምርትን ለማሳደግ በተደረገው ጥረት አዳዲስ ኢንቨስትመንቶችን መሳብ ተችሏል – ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር ውስጥ ምርትን ለማሳደግ በተደረገው ጥረት አዳዲስ ኢንቨስትመንቶችን የሚያደርጉ ኩባንያዎችን ቁጥር ማሳደግ ተችሏል አለ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር። በሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ ተወካይና ቡድን መሪ ካሳ አላምራው ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት፣ መንግሥት ተግባራዊ ባደረገው የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም እና…
የጂኦፖለቲካ ውጥረቶችን ለማርገብ የብሪክስ ሀገራት ትብብር ሊጠናከር ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም እየተከሰቱ ያሉ የጂኦፖለቲካ ውጥረቶችን ለመፍታት የብሪክስ ሀገራት ትብብራቸውን ሊያጠናክሩ ይገባል አሉ የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በብሪክስ ጉባኤ ሁለተኛ ቀን ውሎ ላይ ባደረጉት ንግግር፥ የደቡብ ንፍቀ ክበብ ሀገራት በብሪክስ ላይ ያላቸው እምነት እያደገ መምጣቱን አንስተዋል፡፡ በዓለም…
የባሕር በር ለኢትዮጵያ ከምንም ነገር በላይ ቀዳሚው ወሳኝ የኢኮኖሚ ጉዳይ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕር በር ማግኘት ለኢትዮጵያ ከምንም ነገር በላይ ቀዳሚው ወሳኝ የኢኮኖሚ ጉዳይ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕንድ ኒውዴልሂ በተካሄደው 18ኛው የብሪከስ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ ግዙፍ ኢኮኖሚና ብዙ ሕዝብ ላላት ኢትዮጵያ የባህር በርና አስተማማኝ ዓለም አቀፍ…
የኢትዮጵያ ስትራቴጂያዊ ድምጾች በብሪክስ መድረክ ተስተጋብተዋል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ስትራቴጂያዊ ድምጾች በብሪክስ መድረክ ተስተጋብተዋል አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ፤ የኢትዮጵያ በሳል ዲፕሎማሲያዊ ጥረት ብዙ ሀገራት የሚመኙትን የብሪክስ አባል የመሆን መሻት እንድታሳካና ተጠቃሚ እንድትሆን አስችሏታል ብሏል። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሙሉ…
ኢትዮጵያ በብሪክስ፡ ከአባልነት ወደ ዕድል↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በብሪክስ አባልነት የምታገኘውን ዘርፈ ብዙ ጥቅም አጠናክራ ለማስቀጠል ንቁ ተሳትፎ እያደረገች ትገኛለች፡፡ የብሪክስ ጉባዔ ኢትዮጵያ ስለራሷ ጉዳይ በራሷ አንደበት ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እንድትናገር ከማስቻሉም በላይ በርካታ እድሎችን የሚያመጣ ነው፡፡ የኢትዮጵያ የብሪክስ አባልነት ዲፕሎማሲያዊ ተሳትፎን ከማጠናከር…
የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ስኬት ማሳያ፡ ብሪክስ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እያሳየች ያለው ስኬታማ ዲፕሎማሲ በተለያዩ ዘርፎች አበረታች ውጤቶች እንዲመዘገቡ አስችሏል፡፡ ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገር ለመሆን የበቃችው እንዲሁ በቀላሉ እና በሚመች መንገድ ሳይሆን በብዙ የዲፕሎማሲ ጥረት እና ንግግር ነው፡፡ ይህ አባልነት ኢትዮጵያን በብዙ ዘርፉ የሚጠቅማት እና በዓለም…
በመፍጠን፣ መዝለልና መስፈንጠር የተቃኘው የኢትዮጵያ ዕድገት ጉዞ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የታሪክ ለውጥ በራሱ ፍጥነት ይጓዛል፤ አንዳንዴ በዝግታ እና በተለመደ አካሄድ፣ አንዳንዴ ደግሞ የመንገዱን አቅጣጫ በሚቀይር ፈጣንና ተወዳዳሪ በሆነ መልኩ። በማንኛውም ሀገር የዕድገት ታሪክ ውስጥ ፈተናዎች ያጋጥማሉ። ልዩነቱ ግን ለእነዚያ ፈተናዎች በሚሰጠው ምላሽ እና በጽናት ደረጃ ይወሰናል። ፈተናዎች ማምለጫ የሌላቸው…
ተጠባቂው 199ኛው የማንቼስተር ደርቢ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሁለቱ የማንቼስተር ከተማ ክለቦች ማንቼስተር ዩናይትድና ማንቼስተር ሲቲ የሚያደርጉት ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል። የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ምሽት 12፡30 በኦልድ ትራፎርድ የሚካሄድ ሲሆን÷ ክለቦቹ በሁሉም ውድድሮች ሲገናኙ ይህ ለ199ኛ ጊዜ ነው። ማንቼስተር ሲቲ በኤንዞ ማሬስካ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር ተወያዩ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ከብሪክስ ጉባዔ ጎን ለጎን ከፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ገልጸዋል፡፡ The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)…
ከዘመን ሽግግር ባሻገር፡ የማንሠራራት ታሪካዊ ምዕራፍ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በየዓመቱ የዘመን መለወጫን ስናከብር አብዛኛውን ጊዜ ትኩረታችን ያሳለፍነውን ዓመት በሰላም ሸኝቶ አዲሱን ዓመት በደስታ በመቀበል የዕለት ተዕለት ሕይወታችንን በቀን መቁጠሪያዎች ለውጥ ውስጥ ማስተናገድ ላይ የተወሰነ ነው። ሆኖም አሁን የምንገኝበት ወቅት ከወትሮው የተለየና ከዓመት ወደ ዓመት ከተደረገ ተራ የጊዜ ሽግግር እጅግ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከካዛኪስታን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከካዛኪስታን ፕሬዚዳንት ቃሲም ጆማርት ቶካዬቭ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ የብሪክስ ጉባዔ 2ኛው ቀን ላይ ከካዛኪስታን ፕሬዚዳንት ቃሲም ጆማርት ቶካዬቭ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አድርገናል ብለዋል። በውይይታቸውም በዲጂታላይዜሽን፣…
ኢትዮጵያ አፍሪካን በተሻለ የሚረዳ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ዩኒቨርሲቲ እየገነባች ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ)ኢትዮጵያ አፍሪካን በተሻለ የሚረዳ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ዩኒቨርሲቲ እየገነባች ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በሕንድ ኒው ዴልሂ እየተካሄደ በሚገኘው በ18ኛው የብሪክስ መሪዎች ጉባኤ ላይ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በጉባዔው ፥ ማናቸውም አይነት ዓለም አቀፋዊ…
ቼልሲ እና ሊቨርፑል ነጥብ ጣሉ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በ4ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታ ቼልሲ እና ሊቨርፑል ከተጋጣሚዎቻቸው ጋር አቻ በመለያየት ነጥብ ጥለዋል። በዚህ ዓመት ወደ ሊጉ የተቀላቀለቀውን ሃል ሲቲን በሜዳው ያስተናገደው የለንደኑ ክለብ ቸልሲ2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይቷል፡፡ የቼልሲን ግቦች ሞርጋን ሮጀርስ እና ጇ ፔድሮ ግቦችን ሲያስቆሩ ቤሎሚ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቪየትናም ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቪየትናም ጠቅላይ ሚኒስትር ሌ ሚን ሁንግን ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ፥ ከብሪክስ ጉባኤ ጎን ለጎን የቪየትናም ጠቅላይ ሚኒስትር ሌ ሚን ሁንግን አግኝቼ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል ብለዋል። በውይይቱም በኢትዮጵያ እና ቪየትናም መካከል…
ኢትዮጵያ በአፍሪካ የሩሲያ ቁልፍ አጋር ናት – ፕሬዚዳንት ፑቲን↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ አህጉር የሩሲያ ቁልፍና አስተማማኝ አጋር ናት አሉ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲን። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ18ኛው የብሪክስ መሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲን ተወያይተዋል። ፕሬዚዳንት ፑቲን በዚሁ ወቅት፥ ኢትዮጵያ በአፍሪካ አህጉር የሩሲያ የረጅም ጊዜ እና…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከፕሬዚዳንት ፑቲን ጋር ተወያዩ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በኢትዮጵያ እና ሩሲያ መካከል ያለውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ፥ ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተገናኝተን በኢትዮጵያ እና ሩሲያ…
ኢትዮጵያ በማሌዢያ ኤምባሲዋን እንድትከፍት የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ጥሪ አቀረቡ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በማሌዢያ ኤምባሲዋን እንድትከፍት የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ኢብራሂም ጥሪ አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ18ኛው የብሪክስ መሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን ከማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ኢብራሂም ጋር ውይይት አድርገዋል። በዚሁ ወቅት የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ኢብራሂም፣ ኢትዮጵያ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአቡ ዳቢ አልጋ ወራሽ ጋር ተወያዩ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአቡ ዳቢ አልጋ ወራሽ ከልዑል ሼህ ኻሊድ ቢን ሙሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ፥ ከ18ኛው የብሪክስ ጉባኤ ጎን ለጎን፣ ከአቡ ዳቢ አልጋ ወራሽ ከልዑል ሼህ ኻሊድ ቢን ሙሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ጋር…
በሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር የተወደሰው የኢትዮጵያ ሚና↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በመደመር መንግሥት መሪነት በጀመረችው የዲፕሎማሲ ከፍታ ጉዞዋ ከቀጣናውና ከአህጉሪቱ የዲፕሎማሲ ማዕከልነት ባሻገር ዓለም አቀፍ ተደማጭነቷን እያጎላች ቀጥላለች፡፡ የሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ፤ ኢትዮጵያ በብሪክስ አባልነት ያላትን ሚና በተመለከተ በአድናቆት የመሰከሩትም ይህንኑ እውነት ነው፡፡ የሕንዷ ኒው…
ብሪክስ የጋራ ትብብርን ወደ ዘላቂ ዕድገት የመለወጥ ሰፊ አቅምና ቁርጠኝነት አለው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሪክስ መድረክ የጋራ ትብብርን ወደ የጋራ እሴት፣ ጽናት እና ዘላቂ ዕድገት የመለወጥ ሰፊ አቅምና ቁርጠኝነት አለው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ፥ ጽናትን፣ ፈጠራን፣ ትብብርን እና ዘላቂነትን መገንባት በሚል መሪ ቃል በሕንድ ኒው ዴልሂ እየተካሄደ…
የሥርዓተ ትምህርት ክለሳው ተወዳዳሪ ተማሪዎችን ለማፍራት መሠረት የጣለ ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በተከናወነው የሥርዓተ ትምህርት ክለሳ ተወዳዳሪ ተማሪዎችን ማፍራት የሚያስችል ትክክለኛ መሠረት ተጥሏል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)። የትምህርት ሚኒስትሩ እንዳሉት፥ መንግሥት የተሟላ ዜጋ የማፍራት፣ የግብረገብና የእውቀት መለኪያዎችን የማጠናከር እንዲሁም የትምህርት አሰጣጡን ወደ ላቀ ደረጃ የማሸጋገር ሰፊ…