Skip to content
Breaking News

Aggregated

The Wire

435 headlines · 42 sources · updated 2 hours ago

What the rest of the world is publishing about the Horn of Africa — and what the Horn's own newsrooms are publishing about everywhere else.

These are headlines published by other newsrooms, not Hornafrika reporting. We show the headline, a short extract and a link; the full article stays with the publisher who wrote it, and copyright in each headline and extract remains with that publisher. How the wire works

ScopeHorn of AfricaWorldHeadlines naming Somalia, Ethiopia, Djibouti or Eritrea.

Filtered to Fana Broadcasting (Amharic) · clear

Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedHailemaryam Tegegn8 Oct 2026

የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው፥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በ7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በድጋሚ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመሰየማቸው የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል፡፡…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelkam Fekadu7 Oct 2026

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የእንኳን አደረሰዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመንግሥት አስተዳደር ውስጥ ለ25 ዓመታት በማገልገል የብር ኢዮቤልዩአቸውን እያከበሩ ላሉት የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የእንኳን አደረሰዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ናሬንድራ ሞዲ እአአ ከ2001 እስከ 2014 የጉጃራት ግዛት ዋና ሚኒስትር፣ ከዚያ ወዲህ ደግሞ የሕንድ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelkam Fekadu7 Oct 2026

የሮናልዶና የአሰልጣኝ ጆርጌ ጄሱስ ውዝግብ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአምስት ጊዜ የባሎንዶር አሸናፊው ተጫዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፖርቹጋል ከዴንማርክ ጋር ከምታደርገው የኔሽንስ ሊግ ጨዋታ በፊት የብሔራዊ ቡድኑን ካምፕ ለቅቆ በመውጣት መነጋገሪያ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ይህን ተከትሎ ከተነሳው ውዝግብ በኋላ ሮናልዶ የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ጆርጌ ጄሱስ የገባልኝን ቃል አፍርሷል በማለት ወቅሷል፡፡…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelkam Fekadu7 Oct 2026

ከአፍሪካ አንድነት ርዕይ ጋር የተሳሰረው የኢትዮጵያና ናይጄሪያ ግንኙነት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ በታሪኳ የተለያዩ ፖለቲካዊ፣ ባህላዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዞዎችን ያሳለፈች አህጉር ናት። በዚህ ረጅም የአፍሪካ ታሪክ ውስጥ ኢትዮጵያና ናይጄሪያ ልዩ ቦታ ያላቸው ሀገራት ናቸው። በቅኝ ግዛት ዘመን ነጻነቷን ጠብቃ የቆየችው ኢትዮጵያ፤ እንዲሁም በ1960 ነጻነቷን ያገኘችው ናይጄሪያ፤ በአፍሪካ የነጻነት፣ የአንድነትና የልማት…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelkam Fekadu7 Oct 2026

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከናይጄሪያ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከናይጄሪያ ምክትል ፕሬዚዳንት ካሺም ሼቲማ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ በኢትዮጵያ ለሦስት ቀናት የሥራ ጉብኝት እና የላቀ አመራር ልምድ ልውውጥ ላይ የሚሳተፈውን ልዑክ ከመሩት የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዚዳንት ካሺም…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelkam Fekadu7 Oct 2026

ከመብሰልሰል ወደ መወሰን – ኢትዮጵያን ወደ ቦታዋ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) “ለውጥ የሕይወት ሕግ ነው፤ የትናንት እና የዛሬን ብቻ የሚመለከቱ ነገ ያመልጣቸዋል”፤ ይህን የተናገሩት፥ 35ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የነበሩት ጆን ኤፍ ኬኔዲ ናቸው፡፡ በዚህ ንግግር አውድ የኢትዮጵያን ትናንት፣ ዛሬ እና ነገ ስንቃኝ፤ ሀገራችን ቁልፍ ሀብቶቿን ያጣችው ትናንት ላይ ሆነው ዛሬን ለማየት ባልታደሉ ገዢዎች…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelkam Fekadu7 Oct 2026

የጃማይካ ጠቅላይ ሚኒስትር አንድሪው ሆልነስ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የጃማይካ ጠቅላይ ሚኒስትር አንድሪው ሆልነስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በድጋሚ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመሾማቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም ሀገራቸው ጃማይካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ታሪካዊ ወዳጅነት እና ትስስር ትልቅ ዋጋ እንደምትሰጠው ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelkam Fekadu7 Oct 2026

ለአፍሪካ የጋራ ብልጽግና ከሀገራቱ ጋር የሚሰሩት ቭላድሚር ፑቲን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሶቪየት ህብረት ዘመን የኬጂቢ የደህንነት ሥራ ጀምሮ እስከ ክሬምሊን ከፍተኛ ሥልጣን የደረሱት ፑቲን ከሩብ ምዕተ ዓመት በላይ በሩሲያ ፖለቲካ ማዕከል ውስጥ የዘለቁ መሪ ናቸው። የፑቲንን ታሪክ ለመረዳት የአንድ ፕሬዚዳንትን የግል ታሪክ ብቻ መመልከት በቂ አይደለም። የሩሲያ የምጣኔ ሀብት ማደግ፣ የነዳጅና የጋዝ ሀብቷ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedbetelhem girma7 Oct 2026

በኢትዮጵያ በሚገነባው የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በሚገነባው የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ዝግጅትና ቀጣይ የትግበራ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሂዷል፡፡ የኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይል ኮሚሽነር አብረሃም በላይ (ዶ/ር) ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ከጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገሪቱ ሊገነባ የታቀደውን…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedbetelhem girma7 Oct 2026

የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ፕሬዚዳንት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሼክ መሃመድ ቢን ዛይድ አልናህያን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በድጋሚ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመሾማቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በተመሳሳይ የሀገሪቱ ምክትል ፕሬዚዳንቶች ሼክ መሃመድ ቢን ረሺድ አልማክቶም እና ሼክ መንሱር ቢን ዛይድ አልናህያን…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedtigist gizachew6 Oct 2026

በትግራይ ክልል ሲንቀሳቀሱ ለነበሩ ታጣቂዎች በመቐለ አካባቢ የተዘጋጀው ተሃድሶ ማዕከል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ለተወሰኑ ግለሰቦችና ጽንፈኞች ተብሎ የትግራይ ወጣት በጭፍን አላስፈላጊ ዋጋ መክፈል የለበትም አሉ የብሔራዊ ተሃድሶ ምክትል ኮሚሽነር ብ/ጄ ደርቤ መኩሪያው፡፡ ብ/ጄኔራል ደርቤ በሰጡት መግለጫ ÷ የሰላም ጥሪ ተቀብለው ለሚመጡ የቀድሞ ታጣቂዎች የተሃድሶ ስልጠና በመስጠት ወደ መደበኛ ሕይወት ለማስገባት መንግሥት አሁንም በሩ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedtigist gizachew6 Oct 2026

የኢትዮጵያ ቀጣናዊ ጠንካራ ማዕከልነት ሚና

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ሰላምና መረጋጋት እንዲሁም ለዓለም አቀፍ የንግድ መስመሮች ወሳኝ የማዕከልነት ሚና የምትጫወት ታላቅ ሀገር ናት፡፡ በተጨማሪም ኢትዮጵያ የሰው ልጅ መነሻ፣ የነጻነት ምልክት፣ የጂኦፖለቲካ ማዕከል እና የጥበብ ምድር ናት። የኢትዮጵያውያን የአንድነት እና የቆራጥነት ውጤት የሆነው የዓድዋ ድል…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedtigist gizachew6 Oct 2026

በትግራይ ክልል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች ወደ ተሃድሶ ማዕከል እንዲገቡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች ትጥቃቸውን በአቅራቢያቸው ለሚገኝ የመከላከያ ሠራዊት አሃድ በማስረከብ ወደ ተሃድሶ ማዕከል እንዲገቡ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ጥሪ አቅርቧል። የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ብርጋዴር ጄኔራል ደርቤ መኩሪያው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። ብርጋዴር ጄኔራል ደርቤ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedtigist gizachew6 Oct 2026

ከንቲባ አዳነች ለመዲናዋ ልማት በትጋትና በቁርጠኝነት ያገለገሉ አመራሮችን አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባለፉት ዓመታት ለአዲስ አበባ ከተማ ሁለንተናዊ ልማት በትጋትና በቁርጠኝነት ላገለገሉ አመራሮች ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ባለፉት ዓመታት ለአዲስ አበባ በትጋትና በቁርጠኝነት ያገለገሉ አመራሮች ወደ ሌላ አዲስ የኃላፊነት ቦታ በመመደባቸው በክብር ሸኝተናል…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedtigist gizachew6 Oct 2026

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ስልታዊ አቅጣጫዎችና ሀገራዊ አንድምታቸው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 7ኛው የሥራ ዘመን መመስረቻ ጉባዔ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በድጋሚ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሰይመዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅቱ ባስተላለፉት መልዕክት ይፋ ያደረጓቸው የቀጣይ አምስት ዓመታት ስልታዊ አቅጣጫዎች፣ ኢትዮጵያ በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ፣ በዲፕሎማሲና…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedtigist gizachew6 Oct 2026

የጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በድጋሚ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመሰየማቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንቱ በመልዕክታቸው÷ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በድጋሚ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመሰየምዎ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelaku Gedif6 Oct 2026

እንደ አባቶቹ አሸናፊ ኃይል ሆኖ የተገነባው ሠራዊት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድን ሀገር ሉዓላዊነት፣ ሰላምና ደህንነት በዘላቂነት ለማስጠበቅ ዘመኑን የዋጀ እና ጠንካራ መከላከያ ሠራዊት መገንባት ያስፈልጋል፡፡ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሚገጥሙትን ተግዳሮቶች መቋቋም ብቻ ሳይሆን ሊመጡ የሚችሉ ስጋቶችን አስቀድሞ በመለየትና በመከላከል ላይ የተመሠረተ የዝግጁነት ባህል እየገነባ ይገኛል። የዚህ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedtigist gizachew6 Oct 2026

ፕሮጀክቶችን በጥራትና በፍጥነት ለማጠናቀቅ በቁርጠኝነት ይሰራል – ከንቲባ አብዱላሂ አደን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰው ተኮር የልማት ፕሮጀክቶችን በጥራትና በፍጥነት ለማጠናቀቅ በትኩረት ይሰራል አሉ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አብዱላሂ አደን። የአስተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በግንባታ ላይ የሚገኙ የውሃ፣ የመንገድ እና የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን ተመልክተዋል። ከንቲባ አብዱላሂ አደን በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ አስተዳደሩ ሰው…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedtigist gizachew6 Oct 2026

የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያን ለመምራት በድጋሚ በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንቷ በመልዕክታቸው÷ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በድጋሚ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመሰየምዎ በታንዛኒያ ሕዝብ እና…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedtigist gizachew6 Oct 2026

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የመንግሥት የ2019 ትኩረቶችን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት፦

ሰላም ለኢትዮጵያ ዕድገትና ግስጋሴ ያለውን ዋጋ ያጤነ እና ከመቼውም ጊዜ የበለጠ ህብረትን፣ ትብብርን እና ኢትዮጵያን የሚያስቀድም ተግባር ይከናወናል፤ ጥራትን መሰረት ያደረገ ሁለንተናዊ መዋቅራዊ ሽግግር እንዲኖር ይደረጋል፤ ትምህርት፣ ጤና እና ማህበራዊ ጥበቃን ከስፋት ወደ ጥራት በማሸጋገር ዜጋን ማዕከሉ ያደረገ ልማት ይፋጠናል፤ ለዕድገታችን ቁልፍ ፋይዳ ባላቸው የኢንዱስትሪና…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay5 Oct 2026

ሀይማኖቶች የተገነቡበት መንፈሳዊ እሴት ለሀገረ መንግሥት ግንባታ እጅግ አስፈላጊ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀይማኖቶች የተገነቡበት መንፈሳዊ እሴት ለሀገረ መንግሥት ግንባታ አስፈላጊ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአዲሱ የመደመር መንግሥት ምሥረታ እና የኢፌዴሪ 7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ መመስረቻ 1ኛ መደበኛ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay5 Oct 2026

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሐሙድ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ባስተላለፉት መልዕክት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በድጋሚ በመመረጣቸው ልባዊ ደስታ እንደተሰማቸው ገልጸው፤ በአዲሱ የሥራ ዘመንዎ ስኬትን እመኛለሁ ብለዋል። በሶማሊያ እና…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay5 Oct 2026

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ዛሬ የመደመር መንግሥት ምሥረታን ስናከብር ፕሬዚዳንቱ ላስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ምስጋናዬን አቀርባለሁ ብለዋል። ወንድሜን ፕሬዚዳንት ሲሪል…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay5 Oct 2026

የብሩንዲ ፕሬዚዳንት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበርና የብሩንዲ ፕሬዚዳንት ኢቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በመልዕክታቸው ኢትዮጵያ የያዘቻቸውን ስትራቴጂያዊ ግቦች ለማሳካት በሚደረገው ጥረት የኢትዮጵያ ሕዝብ ዘላቂ ዕድገት፣ አንድነትና ብልጽግናን…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay5 Oct 2026

የኢትዮጵያ ርዕይ በሚያስብ አእምሮ እና በሚሠሩ እጆች ሲመራ ይሰምራል – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ርዕይ በሚያስብ አእምሮ እና በሚሠሩ እጆች ሲመራ ይሰምራል፣ ይጸናልም አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ፥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በድጋሚ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን በመመረጣቸው የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል። ታሪካዊቷን ሀገር…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay5 Oct 2026

የህብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ በድጋሜ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነለው ለተሾሙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ ያለዎ መልዕክታቸውን አስተላለፈዋል፡፡ ሊቀ መንበሩ አክለውም፡- ኢትዮጵያ የህብረቱ መቀመጫና የዲፕሎማሲ መዲና በመሆኗ በአፍሪካ ውስጥ ልዩ ስፍራ እንዳላት…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay5 Oct 2026

የሚጠብቀንን ፈተና መሻገር የምንችለው እንደ ወንድማማች ተያይዘን እኩል መራመድ ስንችል ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) እንደ ሀገር የሚጠብቀንን ፈተና መሻገር የምንችለው እንደ ወንድማማች ተያይዘን እኩል መራመድ ስንችል ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ የአዲሱ የመደመር መንግሥት ምሥረታ እና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ ምክር ቤቱ በጉባዔው ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) የኢፌዴሪ ጠቅላይ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay5 Oct 2026

ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) ዋና ፀሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ 7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ መመስረቻ 1ኛ መደበኛ ጉባዔው ዐቢይ አሕመድን…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay5 Oct 2026

ኢትዮጵያዊነት በፈተናዎች ያልተበገረውና በወረራዎች ያልተሰበረው ኢትዮጵያውያን በመደመር መንገድ ስለሚጓዙ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ፈተናዎች ያልበገሩትና የውጭ ወረራዎች ያልሰበሩት ኢትዮጵያዊነት የተገኘው ኢትዮጵያውያን በመደመር መንገድ ስለሚጓዙ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። የአዲሱ የመደመር መንግሥት ምሥረታ እና የኢፌዴሪ 7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን የምክር ቤቱ መመስረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay5 Oct 2026

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአዲሱ የመደመር መንግሥት ምሥረታ እና የኢፌዴሪ 7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ መመስረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦

ዛሬ ከተማና ገጠሩ እየተቀየረ ነው፤ ከተሞቻችን የዘመናዊ ከተማ መልክ ለመያዝ ጥረት ማድረግ ጀምረዋል፤ ዛሬ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ውብ አበባ ተብላ ብትጠራ እውነታ እንጂ ሙገሳ ተደርጎ አይወሰድም፤ መሶብ የኢትዮጵያን የአገልግሎት አሰጣጥ መልክ ሲያስተካክለው፤ ፋይዳ አዲሱን የዲጂታል ማንነት ሲያጠናክረው፤ የወንዝ ዳር ልማት የኢትዮጵያን የውኃ እሳቤ ሲቀይረው፤ የገበታ ፕሮጀክት…