የኢትዮጵያውያን የተስፋ፣ የፍካትና የአብሮነት አዲስ ምዕራፍ – መስከረም↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያውያን የዘመን አቆጣጠር መስከረም የወራት መጀመሪያ ብቻ አይደለም፤ የተፈጥሮ መታደስ፣ የሕይወት አዲስ ጅማሮና የነፍስ መረጋጋት ምሳሌም ጭምር ነው። የክረምቱ ከባድ ደመና፣ ጭጋግና የዝናብ ወጀብ አልፎ ሰማዩ ጥራት የሚያገኝበት፣ ምድርም በአደይ አበባና በደማቅ ሐመልማል አጊጣ ሰዎችን በደስታ የምትቀበልበት የብርሃን ወር…
የባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎትን የሚያሳልጥ ዲጂታል መተግበሪያ ይፋ ሆነ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ደንበኞች ባሉበት ሆነው የተቋሙን አገልግሎቶች በማንኛውም ሰዓት ማግኘት የሚያስችል አዲስ ዲጂታል መተግበሪያ ይፋ አድርጓል። የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አብዱልበር ሸምሱ (ኢ/ር) በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ አዲሱ የዲጂታል መተግበሪያ አገልግሎቶችን ቀልጣፋ፣ ተደራሽና ዘመናዊ በማድረግ…
በመዲናዋ በመስከረም ወር ለሚከበሩ በዓላት በቂ ምርት በተመጣጣኝ ዋጋ እየቀረበ ነው↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት፣ መስቀል እና ኢሬቻ በዓላት በቂ የፍጆታ ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ለከተማዋ ነዋሪዎች እየቀረቡ ነው አለ የአዲስ አበባ ኀብረት ሥራ ኮሚሽን፡፡ ዋና ኮሚሽነሯ ሽታዬ መሀመድ በሰጡት መግለጫ፤ የገበያ ጥናትን መሠረት በማድረግ በበዓላት ወቅት በገበያ ላይ የሚፈጠረውን ፍላጎት በመለየት በቂ የፍጆታ ምርቶች…
ብሪክስ ለአፍሪካ የኢኮኖሚ ሽግግር አዲስ እድል ይዞ መጥቷል – አምባሳደር ነቢዩ ተድላ↗
አዲስ አበባ፣ነሐሴ 29፣2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሪክስ ለአፍሪካ ፋይናንስ፣ ቴክኖሎጂ እና የኢኮኖሚ ሽግግር አዲስ እድል ይዞ መጥቷል አሉ በሕንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢዩ ተድላ፡፡ አምባሳደሩ ከሕንዱ ዲዲ ኢንዲያ የዜና አውታር ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ ብሪክስ የአፍሪካ ሀገራት አዳጊ ኢኮኖሚ ካላቸው የስብስቡ አባል ሀገራት ጋር ያላቸውን የንግድ ግንኙነት የሚያጠናክሩበት አዲስ…
ጋብሬል ማርቲኔሊ አል ሂላልን ተቀላቀለ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሳዑዲ አረቢያው ክለብ አል ሂላል ብራዚላዊውን የፊት መስመር ተጫዋች ጋብሬል ማርቲኔሊን ከአርሰናል ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። አል ሂላል ለጋብሬል ማርቲኔሊ ዝውውር 60 ሚሊየን ፓውንድ ለአርሰናል መክፈሉን ቢቢሲ ዘግቧል። ጋብሬል ማርቲኔሊ በ2025/26 የውድድር ዓመት ከአርሰናል ጋር የሊጉን ዋንጫ ማንሳቱ ይታወሳል። የማርቲኔሊ…
የሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ የመንግሥትና የሕዝብን አስተዳደራዊ ግንኙነት ያጠናክራል – ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዜጎች የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት የመንግሥትና የሕዝብን አስተዳደራዊ ግንኙነት ያጠናክራል አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ። የክልሉን ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት የዘመናዊ ቴክኖሎጂ ምዝገባ ሲስተም የሚያስተዋውቅ መርሃ ግብር በባህር ዳር ከተማ ተካሂዷል። በመርሃ ግብሩ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ…
2018 እንዴት አለፈ?↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ለመጠናቀቅ የቀናቶች ዕድሜ ብቻ የቀሩት የ2018 ዓ.ም ጉዞ በተለያዩ ዘርፎች የተለየ ትርጉም የሚሰጠው ነው። ዓመቱ በብዙ ፈታኝ ሁኔታዎች ውስጥ መዋቅራዊ ማሻሻያዎችን በመተግበር፣ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግና ተቋማዊ መደላድሎችን በማጠናከር ሁለንተናዊ እመርታ የተመዘገበበት ታሪካዊ ዓመት ሆኖ አልፏል። በዓመቱ…
መንግሥት የዜጎችን ኑሮ ማሻሻልና ዘላቂ ብልጽግናን ማረጋገጥ ቀዳሚ አጀንዳው አድርጓል- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት የዜጎችን ኑሮ ማሻሻልና ዘላቂ ብልጽግናን ማረጋገጥ ቀዳሚ አጀንዳው አድርጓል አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት። አገልግሎቱ መንግሥት ሃገራዊ ሪፎርሞችን በመተግበር የሕዝብን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የገባውን ቃል ወደ ተግባር እየለወጠ ይገኛል ብሏል። ኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥና የዜጎቿን…
በበጀት ዓመቱ ከ60ሺህ በላይ ጎብኝዎችን ያስተናገደው ወላይታ ዞን↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የወላይታ ዘመን መለወጫ ጊፋታ በዓል ዋዜማ በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ነው፡፡ የጊፋታ በዓል አከባበር አካል የሆነው የመስህብ ስፍራዎች ጉብኝትም በዞኑ የተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ይገኛል:: ጉብኝቱ የጊፋታ መልካም እሴቶችን የማስተዋወቅ ዓላማ ያነገበ ሲሆን፣ የጊቤ 3 ሰው ሠራሽ ሐይቅ፣ ቡሻሻ ጋሯ ፣ የዳሞታ ተራራ…
የኮይሻ የኃይል ማመንጫ ግድብ ለኢትዮጵያ ተደማሪ አቅም የሚሰጥ ነው – የግድቡ ጎብኚዎች↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮይሻ የኃይል ማመንጫ ግድብ ለኢትዮጵያ ተደማሪ አቅም የሚሰጥና ለትውልድ የሚሻገር ቅርስ ነው አሉ ግድቡን የጎበኙ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ እና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች መካከል አቋርጦ በሚሄደው የኦሞ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያለው የኮይሻ ኃይል ማመንጫ ግድብ ወደ መጠናቀቁ እየተቃረበ ነው።…
የአፍሪካ ኅብረት እና አሜሪካ ስትራቴጂካዊ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ኅብረት እና አሜሪካ ያላቸውን ስትራቴጂካዊ ግንኙነት ለማጠናከር ተስማምተዋል። የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሞሐመድ አሊ ዩሱፍ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ፍራንክ ጋርሲያን ተወያይተዋል። ውይይቱ በአፍሪካ እና በአሜሪካ መካከል ያለውን የረጅም ጊዜ አጋርነት ለማደስ እና…
በሲዳማ ክልል ለመጪዎቹ በዓላት የዋጋ ጭማሪና የምርት አቅርቦት እጥረት እንዳይከሰት እየተሰራ ነው↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል ለአዲስ ዓመት እና ሌሎች በዓላት አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ እና የምርት አቅርቦት እጥረት እንዳይከሰት በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ፡፡ የቢሮው የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ዎቴ ተሼ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ፥ በመጪዎቹ የዘመን መለወጫ፣ የመስቀል እና ሌሎች በዓላት በመሰረታዊ…
በመዲናዋ ከመኪና ሽያጭ ጋር ተያይዞ የሕግ ጥሰት የሚፈጸሙ አካላት ላይ ርምጃ እየተወሰደ ነው↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በመኪና አስመጪዎች እና በኮሚሽን ሠራተኞች በኩል የሚፈጸምን የታክስ ሥወራ እና የግብር ማጭበርበር ድርጊት ለመግታት ጠንካራ የሕግ ማስከበር ሥራ እየተሠራ ነው አለ የከተማዋ ገቢዎች ቢሮ። ቢሮው በሰጠው መግለጫ እንደገለጸው÷ በርካታ የመኪና አስመጪዎች ለከተማ አስተዳደሩ የሚገባውን ወርሃዊ ቫት እና ዓመታዊ ግብር…
በመዲናዋ የዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ የበዓል ባዛር ተጀመረ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ የ2019 ዓ.ም ዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ የበዓል ባዛር በይፋ አሰጀምሯል። በቢሮው የግብይት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ፀጋዬ ደበላ እንዳሉት፤ በአዲስ አበባ የዋጋ ንረትን ከመከላከል እና የንግድ ሥርዓቱን ፍትሃዊነት ከማረጋገጥ አንፃር ተጨባጭ ውጤት ማስመዝገብ የቻሉ ዘርፈ ብዙ ተግባራት…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ “የቅድመ ልጅነት እድገት ሻምፒዮን” በመባል ዓለም አቀፍ እውቅና ተሰጣቸው↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዓለም አቀፉ ‘Act For Early Years’ ኢኒሼቲቭ “የቅድመ ልጅነት እድገት ሻምፒዮን” በመባል እውቅና ተሰጥቷቸዋል። ይህ እውቅና የከንቲባ አዳነች አቤቤ አመራራቸውንና የከተማ አስተዳደሩ ለሕፃናት እድገት እያደረገ ያለውን ኢንቨስትመንት በተለይም በ”የአዲስ አበባ የወደፊት ተስፋ…
የአረንጓዴ ዐሻራ ልምድን የሚያካፍሉ ወጣቶች ወደተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ሊያመሩ ነው↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ልምድ ለማካፈል ወጣቶች ወደ ተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ሊያመሩ ነው፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አባንግ ኩመዳን እንደገለጹት፤ ከመላው የሀገሪቱ ክፍሎች የተወጣጡ ወጣቶች ወደ ሦስት የአፍሪካ ሀገራት ይጓዛሉ፡፡ 24ቱ ወጣቶች ከነገ ጀምሮ…
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ምልከታ አደረጉ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና መስሪያ ቤት ተገኝተው የተቋሙን የሥራ እንቅስቃሴ ተመልክተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉብኝታቸው በፓስፖርት ህትመት፣ በውጭ ዜጎች አገልግሎትና አጠቃላይ የተቋሙን የአገልግሎት አሰጣጥ ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። በልዩ የሪፎርም ትግበራ ላይ…
የብራዚል የንግድና ኢንቨስትመንት ኤጀንሲ ቢሮውን በአዲስ አበባ ከፈተ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብራዚል የንግድና ኢንቨስትመንት ኤጀንሲ (አፔክስ ብራዚል) ቢሮውን በአዲስ አበባ ከፍቷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በብራዚል ጉብኝታቸው ወቅት ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ ጋር ያደረጉትን ውይይት መነሻ በማድረግ ቢሮው መከፈቱን በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአውሮፓና አሜሪካ ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር መለስ…
የብርሃንና የናፍቆት ድምጾች↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ክረምቱ ቦታውን ለቅቆ ጸደዩ ሲጠባ፤ የኢትዮጵያ ሰማይ በልዩ የናፍቆትና የተስፋ ዜማዎች ይሞላል። «እንቁጣጣሽ እንኳን መጣሽ» የሚለው ድምፅ ሲሰማ የዘመን መለወጫ መድረሱ ይታወቃል። አዲስ ዓመት ከቀን መለወጥ በላይ የሕብረትና የይቅርታ በዓል ነው። በዚህ ልዩ ወቅት ልባችንን የሚነኩት እነዚያ ዘመን አይሽሬ ዜማዎች ጆሮዋችንን…
የዓለም መገናኛ ብዙኀንን ትኩረት የሳበው የኢትዮጵያ ማንሰራራት↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም እይታ የኢትዮጵያ ገጽታ በሁለት ፍጹም ተቃራኒ የታሪክ ትርክቶች መካከል ተጽፏል። በአንድ ገጽ ዘመናትን የተሻገረ የክብር፣ የጥንታዊ ስልጣኔ እና የነጻነት ባለቤትነት አለ፤ በሌላኛው ገጽ ደግሞ ራስን አለመቻል፣ ተመጽዋችነትና ድህነት የሚሉ ተቃርኖዎች ተጽፈዋል፡፡ ይህ በእንዲህ እያለ የዘንድሮው የጳጉሜን ወር አምስቱ ቀናት…
ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር በንግድና በደህንነት ዘርፎች ትብብሯን አጠናክራ ትቀጥላለች – ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ሀገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር በንግድ፣ ኢንቨስትመንት እንዲሁም በጸጥታና ደህንነት ዘርፎች ያላትን ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች አሉ፡፡ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር በመሆን ላለፉት አራት ዓመታት ላገለገሉት አምባሳደር ባጫ ደበሌ ሽኝት አድርገዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በዚሁ ወቅት…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በመስከረም ወር ለሚከበሩ በዓላት የምርት አቅርቦት ዝግጀት ተደርጓል↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በመስከረም ወር ለሚከበሩ ሀይማኖታዊ እና ባህላዊ በዓላት በቂ የምርት አቅርቦት እንዲኖር ዝግጀት ተደርጓል አለ የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ እና የገበያ ልማት እና ግብይት ዘርፍ ሃላፊ ደስታ ዶሌቦ ለፋና ዲጂታል እንደገለፁት ፥ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በመስከረም ወር…
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መግለጫ ዋና ዋና ነጥቦች↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ዴሲሳ የጳጉሜን ወር ቀናትን አከባበር አስመልክተው በዛሬው ዕለት ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ሚኒስትር ዴኤታው በመግለጫቸው ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡- ጳጉሜን ከሌሎች ወራት የምትለይ ብቻ ሳትሆን ያለፈውን ዓመት ስራችንን የምንገመግምበት፣ የሚቀጥለውን ዓመት…
በ2018 በጀት ዓመት ከግብርና ምርት ወጪ ንግድ ከ4 ነጥብ 55 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው 2018 በጀት ዓመት ከግብርና ምርት ወጪ ንግድ ከ4 ነጥብ 55 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል አለ ግብርና ሚኒስቴር። የግብርና ሚኒስቴር በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2019 ዕቅድ ላይ ግምገማ እያካሄደ ነው። በዚሁ ወቅት የግብርና ሚኒስትር ዴዔታ ሶፊያ ካሳ (ዶ/ር) ÷ በ2018 በጀት ዓመት…
እስከ መስከረም፤ በአዲስ ኢትዮጵያዊ ስሜት ወደ አዲሱ ምዕራፍ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአስራ ሶስት ወራት ጸጋ የተከበበችው፣ የራሷ የቀን መቁጠሪያና የተለያዩ ባህሎች ያሏት ውብ ምድር ኢትዮጵያ፣ በመስከረም ወር በአደይ አበባ አጊጣ አዲሱን ዓመት ትቀበላለች። የዘንድሮው የዓመቱ መባቻ ግን ከየትኛውም ጊዜ በላይ በታላቅ ድምቀት የሚታወስና አዲሱን 2019 ዓ.ም ፈጽሞ የተለየ የሚያደርገው ነው። ሀገራችን ኢትዮጵያ…
የአዲስ ዓመት እቅዶች፤ በስነ-ልቦና ባለሙያ ዐይን↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ ዓመት ሲመጣ አዲስ ተስፋ ይሰነቃል፤ ሰዎች ለአዳዲስ ፈተናና እድሎች ራሳቸውን ያዘጋጃሉ፤ የአዲሱን ዓመት መምጣት አስታክከው ለቀጣይ የህይወታቸው ጉዞ አዳዲስ ውሳኔዎችን ይወስናሉ፡፡ በአዲሱ ዓመት የተሻለ ሕይወት እንዲኖራቸው በመመኘት፤ የትናንቱን ስኬትና ውድቀት መርምረው፤ መንፈሳቸውን አድሰው ይቀበላሉ፡፡ የስነ ልቦና…
ባርሴሎና ጋብሬል ጄሱስን ከአርሰናል አስፈረመ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የስፔኑ ክለብ ባርሴሎና ብራዚላዊውን የፊት መስመር ተጫዋች ጋብሬል ጄሱስን ከአርሰናል ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ ባርሴሎና ለተጨዋቹ ዝውውር 8 ነጥብ 6 ሚሊየን ፓውንድ ወጪ አድርጓል፡፡ ጋብሬል ጄሱስ በስፔኑ ክለብ እስከ ፈረንጆቹ 2029 ድረስ የሚያቆየውን ውል ተፈራርሟል፡፡ የ29 ዓመቱ ተጫዋች ለአርሰናል 123 ጨዋታዎችን…
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ↗
ኢትዮጵያ በረከተ ብዙ ናት። ተፈጥሮ የሰጣት ሀብት ከሰው ሰራሽ ጥሪቷ ጋር ተዳምረው ብልጽግናዋ አይቀሬ ለመሆኑ ምስክር ናቸው። ቱሪዝም ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ካሉት ምሰሶዎች አንዱ ሆኖ በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው ውስጥ ልዩ ስፍራ ተሰጥቶታል። ይህ የዕይታ አድማስን ማስፋትና ጸጋዎችን የመመልከት መንገድ ደግሞ ሀብታችን በተገቢው ለመጠቀም እንዲያስችል ታምኖበታል። ጠቅላይ…
የግብጽ የውሃ አጠቃቀምና አያያዝ ለከፍተኛ ብክነት የተጋለጠ ነው↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብጽ የውሃ አጠቃቀምና አያያዝ ለከፍተኛ ብክነት የተጋለጠ ነው አሉ የቀድሞ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድር ቡድን አባል እና የውሃ ሀብት ተመራማሪው አቶ ፈቅ አህመድ ነጋሽ፡፡ አቶ ፈቅ አህመድ ነጋሽ እንዳሉት፤ የኢትዮጵያ ተራራማና ጥልቅ ሸለቆዎች ውሃን ለማከማቸት እጅግ ምቹ ናቸው፡፡ ውሃን በእነዚህ ቀዝቃዛ…
በክልሉ የሕዝቡን የልማት ጥያቄዎች ለመመለስ እየተሰራ ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በክልሉ የሕዝቡን የልማት ጥያቄዎች ለመመለስ እየተሰራ ነው አሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል “እውቅና ለተሻለ ገቢ አሰባሰብ” በሚል መሪ ቃል 5ኛው ዙር የታክስ ንቅናቄ እና የግብር ከፋዮች የዕውቅና መርሐ ግብር ተካሂዷል። አቶ አሻድሊ ሀሰን በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤…