Skip to content
Breaking News

Aggregated

The Wire

435 headlines · 42 sources · updated 2 minutes ago

What the rest of the world is publishing about the Horn of Africa — and what the Horn's own newsrooms are publishing about everywhere else.

These are headlines published by other newsrooms, not Hornafrika reporting. We show the headline, a short extract and a link; the full article stays with the publisher who wrote it, and copyright in each headline and extract remains with that publisher. How the wire works

ScopeHorn of AfricaWorldHeadlines naming Somalia, Ethiopia, Djibouti or Eritrea.

Filtered to Fana Broadcasting (Amharic) · clear

Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelkam Fekadu21 Oct 2026

ተመጣጣኝ የመኖሪያ ቤት አቅርቦትን በማሳደግ ዘላቂ መፍትሔ ለማምጣት እየተሰራ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ተደራሽና ተመጣጣኝ የመኖሪያ ቤት አቅርቦትን በማሳደግ ዘላቂ መፍትሔ ለማምጣት እየተሰራ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመሠረታዊ የዕለት ተዕለት ፍጆታዎችና በቤት ኪራይ ላይ እየታዩ ያሉ ምክንያታዊ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelkam Fekadu21 Oct 2026

የነገዋ ኢትዮጵያ አዲሱ የብርሃን ምዕራፍ፤ የኒውክሊየር ቴክኖሎጂ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በታሪክ ማህደር ውስጥ የታላላቅ ሀገራት እድገት ቀጣይነት ምሥጢር የዛሬውን ብቻ ሳይሆን፤ የነገውን ትውልድ አርቆ ማየት መቻላቸውና በዚያው አግባብ መሰረት መጣላቸው ነው። ኃይል የኢኮኖሚ እድገት የጀርባ አጥንት ነው። በቂና አስተማማኝ የኃይል አማራጭ የሌላቸው ሀገራት ፈጣንና ዘላቂ እድገትን ማረጋገጥ አይችሉም። ዛሬ በዓለማችን…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelkam Fekadu21 Oct 2026

ከህገወጡ የህወሓት ቡድን በመላቀቅ ፊቱን ለልማት ያቀናው የትግራይ ህዝብ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ህዝብ ለብዙ ዘመናት ሲጎሳቆል ይበጁኛል ባላቸው ሲጎዳና ሲካድ የቆየ ህዝብ ነው፡፡ ህዝቡ ለልማት ያለውን ጉጉትና ቁርጠኝነት ያህል ከስሩ በወጡትና ነጻ እናውጣህ ባሉት በኩል ግን የታደለ አልነበረም፡፡ ህገወጡ የህወሓት ቡድን ለዘመናት በትግራይ ህዝብ ስም እየነገደ ክልሉን ወደ አዘቅት ይዞት ሲጓዝ የቆየ ቡድን ነው፡፡…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedYonas Getnet21 Oct 2026

የቀይ ባህር ታሪካዊ እውነት፤ ከዘመናት አብሮነት እስከ ሻዕቢያ የጥፋት ሴራ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያና የኤርትራ ታሪካዊ ቁርኝት በዘመናት የተሸመነ፣ በደም፣ በቋንቋ፣ በሃይማኖትና በሥነልቦና እሴቶች የተገነባ ውህድ የጋራ ታሪክ ነው። የዛሬዋ ኤርትራ በታሪክ ማህደር የኢትዮጵያ ጥንታዊ የስነመንግሥት አካል ነበረች። ሁለቱ ህዝቦች ለዘመናት ታሪክ ተጋርተው የኖሩ ሲሆን፤ የኢኮኖሚና የስልጣኔ ማጠንጠኛው በቀይ ባህር እና…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay21 Oct 2026

በትንሽ ኪሳራ ተልዕኮን በድል የሚያጠናቅቅ ዘመናዊ አየር ሃይል – የሰማዩ ጋሻ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድን ሀገር ሉዓላዊነት በአስተማማኝ ሁኔታ ማስከበር ከሚያስችሉ ጉዳዮች ውስጥ ዘመኑን የዋጀ አየር ሃይል መገንባት ዋነኛ ተጠቃሽ ነው፡፡ አየር ሃይል የሀገርን የአየር ክልል በጥንቃቄ በንስር ዐይን መቃኘት፣ ማንኛውንም ስጋት በፍጥነት መለየትና በብቃት መመከት ተቀዳሚ ተልዕኮው ነው። ይህን ተልዕኮ በጀግንነትና በመስዋዕትነት…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedYonas Getnet21 Oct 2026

ሌ/ጄኔራል በላይ ሥዩም አከለ የፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሌ/ጄኔራል በላይ ሥዩም አከለን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል እና የወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ አድርገው ዛሬ ሾመዋል። #PMOEthiopia The post ሌ/ጄኔራል በላይ ሥዩም አከለ የፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ሆነው ተሾሙ appeared…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedbetelhem girma21 Oct 2026

የጉባ ብስራቶች ለኢትዮጵያ ሥልጣኔ መሰረት የሚጥሉ አስተማማኝ ተቋማዊ ቁመናና አቅጣጫ ይዘዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የጉባ ብስራቶች ለኢትዮጵያ ብልጽግና መሰረት የሚጥሉ አስተማማኝ ተቋማዊ ቁመናና አቅጣጫ ይዘዋል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽንን በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ የጉባ ብስራቶች የኒውክሊየር…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelkam Fekadu21 Oct 2026

አቶ ነጋሽ ተወልደ የዓዲግራት ከተማ ከንቲባ ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አቶ ነጋሽ ተወልደ የዓዲግራት ከተማ ከንቲባ ሆነው ተመርጠዋል፡፡ የዓዲግራት ከተማ ነዋሪዎች በዛሬው ዕለት አስተዳዳሪዎቻቸውን መርጠዋል፡፡ የምርጫው ሂደት የአካባቢያቸውን አስተዳደር በቀጥታ በድምፃቸው እንዲመርጡና በአስተዳደሩ ላይ የሕዝብ ተሳትፎን እንዲያሳድጉ የሚያስችል ተነሳሽነትን የፈጠረ መሆኑ ተገልጿል። በቀጥታ የተካሄደው…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedmihret demissie20 Oct 2026

ኢትዮጵያን የመጥለፍ ሴራ ከመጎንጎን የማያርፈው የካይሮ ፖለቲካ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከካይሮ የሚወጡ ድምፆች ቁጥራቸው እየጨመረ፣ ድምፃቸውም እየጎላ መጥቷል። የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባድር አብደላቲ በተደጋጋሚ በሚሰጧቸው መግለጫዎች ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር አካባቢ ምንም ዓይነት የወታደራዊ እንቅስቃሴ ማድረግ የለባትም ሲሉ ይደመጣሉ። ከዚህ ቀደም የግብጽ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታ አልሲሲ በዘ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu20 Oct 2026

የትግራይ ወጣቶች የወደፊት ተስፋና አቅጣጫ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሀገር ትልቁ ሀብት የሰው ኃይሉ፣ በተለይም አምራቹ ወጣቱ ክፍል ነው። ወጣቱ ያለውን እውቀት፣ ጉልበትና አእምሮአዊ ብቃት ለልማት በማዋል ሀገርን የመለወጥ አቅሙ ከፍተኛ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትግርኛ ቋንቋ ባደረጉት ቃለ መጠይቅ ለትግራይ ወጣቶች ያስተላለፉት መልዕክት የትውልድን ህልውና የማዳን…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu20 Oct 2026

ነገረ ግርምቢጥ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ለትግራይ ህዝብ መብት እታገላለው በሚው ሕገ ወጡ ህወሓት እና የክልሉን ህዝብ ሰላም እና መረጋጋት በሚያውኩ ድርጊቶቹ መካለል ያለውን ተገላቢጦሽ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሲያብራሩ ቡድኑ ሥራው ሁሉ ግርምቢጥ ነው ብለዋል፡፡ ሕገ ወጡ ህወሓት ራሱን የትግራይ ህዝብ መብት ተሟጋች እና ተቆርቋሪ አድርጎ ቢያቀርብም፣…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu20 Oct 2026

የፖለቲካ ቁማር ያላራመዳቸው እግሮች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም ታሪክ ውስጥ የትኛውም ሀገር አያሌ ተፈጥሯዊ ሀብት፣ የበለጸገ የንግድ መስመር፣ ወይም ጠንካራ የኢንዱስትሪ መሰረት ቢኖረውም፤ መሪዎች ስልጣንን ለግልና ቡድናዊ ጥቅም ማዋል ሲጀምሩና የተሳሳቱ ፖለቲካዊ ውሳኔዎችን ሲከተሉ ውድቀቱ አስከፊ ይሆናል። አንድ ሀገር የኢኮኖሚና የማህበራዊ እድገት ባለቤት ሆኖ ለመቀጠል ጠንካራ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedmihret demissie20 Oct 2026

በግብርናዉ ዘርፍ ያለዉን አቅም፣ ፀጋና ቴክኖሎጂ ማቀናጀት ይገባል -የትምጌታ አስራት (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በግብርናዉ ዘርፍ ያለዉን አቅም፣ ፀጋና ምቹ ቴክኖሎጂ ማቀናጀት ይገባል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር)፡፡ የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) ይህንን ያሉት በክልሉ በዘንድሮ የተቀናጀ የግብርና ንቅናቄ ውጤታማ የሆኑ አርሶ አደሮችን ማሳ በጎበኙበት ወቅት ነው። አክለውም የግብርና…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu20 Oct 2026

የትግራይ ክልል ሕዝብ የሚፈልገው ሰላምና ልማት ነው – ብ/ጄኔራል ገብረእግዝአብሔር በየነ (ወዲ አንጥር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል ሕዝብ የሚፈልገው ሰላምና ልማት ነው አሉ የትግራይ ክልል የፌደራል መንግሥት ባለአደራ አስተዳደር የጸጥታ እና ሰላም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ብርጋዴር ጄኔራል ገብረእግዝአብሔር በየነ (ወዲ አንጥር)። ብርጋዴር ጄኔራሉ የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ውጊያውን ቢያቆመውም ህገ ወጡ ህወሓት ለዳግም ጦርነት ሲዘጋጅ በመቆየቱ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu20 Oct 2026

አስመራን ያኮሰመነው አምባገነን አገዛዝ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኤርትራ በ1983 ዓ.ም ከኢትዮጵያ በተለያየችበት ወቅት የሻዕቢያ አገዛዝ ኤርትራን “የአፍሪካ ቀንድ ሲንጋፖር” እናደርጋታለን ብሎ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ የኤርትራ ከኢትዮጵያ መነጠል ከልማት ይልቅ ጦርነት፣ ከትምህርት ይልቅ ውትድርናን ያስቀደመው አገዛዝ ኤርትራን ሲንጋፖር ከማድረግ ይልቅ በድህነት እና ኋላቀርነት የምትጠቀስ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedmihret demissie20 Oct 2026

ለዓለም የተገለጠው የኢትዮጵያ የቱሪዝም መስህብ – የተፅዕኖ ፈጣሪው ካሊድ መደነቅ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በታሪክ፣ በባህልና በተፈጥሮ ውበት የበለፀገች የጎብኚዎች መዳረሻ ናት። የሕዝቧ ብዝሃነት፣ ባህልና የአኗኗር ዘይቤም አገሪቱን የብዙዎችን ቀልብ የምትስብ ታላቅ ምድር ያደርጋታል። ወደ ምድረ ቀደምቷ ሀገር በተለያዩ ጊዜያት ለጉብኝት የሚመጡ የውጭ ሀገር ቱሪስቶች የሚሰጧቸው አስተያየቶችም በኢትዮጵያ አስደማሚ መልክዓ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedYonas Getnet20 Oct 2026

የትግራይ ወጣት እጅ በኮምፒውተር እና በልማት ላይ ማረፍ አለበት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ክላሽ ተሸክሞ የሚንከራተተው የትግራይ ወጣት እጅ የጠመንጃ ቃታ ከመሳብ ይልቅ በኮምፒውተር ላይ ማረፍ አለበት አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትግርኛ ቋንቋ ባደረጉት ቆይታ÷ የትግራይ ወጣት ቦታው በዩኒቨርሲቲ፣ በንግድ፣ በእርሻ ሥራ እና በፋብሪካዎች ውስጥ መሆን እንደሚገባው አጽንኦት…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedtigist gizachew20 Oct 2026

የኢትዮጵያና ኬንያ ግንኙነት መጠናከር ለቀጣናው ሰላምና ልማት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ኬንያ የረጅም ጊዜ ታሪካዊ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ትስስር ያላቸው ጎረቤት ሀገራት ናቸው፡፡ የኢትዮጵያና የኬንያ ሁለንተናዊ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ከታሪካዊው የድንበር ስምምነት ጀምሮ እስከ አሁን በምስራቅ አፍሪካ ውስጥ በታሪካዊ ወዳጅነትና በጋራ ተጠቃሚነት ማዕቀፍ ውስጥ ከሚጠቀሱ የዲፕሎማሲ ትብብሮች መከካል…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay19 Oct 2026

ህገወጡ ህወሓት ከጥፋት ኃይሎች ጋር በመሻረክ የማይበጅ ጦርነት አውጇል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ህገወጡ ህወሓት ከጥፋት ኃይሎች ጋር በመሻረክ የማይበጅ ጦርነት አውጇል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትግርኛ ቋንቋ ባደረጉት ቆይታ የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት በተፈለገው መንገድ ሳይተገበር የከሸፈው በህገወጡ ህወሓት በኩል በተደረጉ የውል መጣስ ተግባራት ነው ብለዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay19 Oct 2026

ሕገ ወጡ ህወሓት ለሰብዓዊ ክብር እና ህይወት ቅንጣት ታክል ግድ የለውም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕገ ወጡ ህወሓት ለሰብዓዊ ክብር እና ህይወት ቅንጣት ታክል ግድ የለውም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትግርኛ ቋንቋ ባደረጉት ቃለ መጠይቅ ላይ እንዳሉት፤ ሰይጣን ለማስመሰል እንደሚጥረው ሁሉ ሕገ ወጡ ህወሓት በአፉ ሰብአዊ ለመምሰል ይለፋል፤ ስለ ሰብአዊ ክብርም ይሰብካል፣ ይጮሀል። በተግባር…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay19 Oct 2026

የኤርትራ ሕዝብ ‘ከነጻነት በኋላ’ የነበረውን ሁሉ አጥቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኤርትራ ሕዝብ ‘ከነጻነት በኋላ’ ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል በነበረችበት ጊዜ የነበረውን ሁሉ አጥቷል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትግርኛ ቋንቋ ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት፤ ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል በነበረችበት ወቅት ያበቡና ያሸበረቁ የነበሩት ከተሞቿ አሁን ላይ የመንደር ያህል ሆነዋል፡፡…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedbetelhem girma19 Oct 2026

የፖለቲካ ድርጅትን ህልውናና ደህንነት ከሕዝብ ህልውና ጋር ማያያዝ የተሳሳተ አስተሳሰብ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የፖለቲካ ድርጅትን ህልውናና ደህንነት ከሕዝብ ህልውና ጋር ማያያዝ መሰረት የሌለው የተሳሳተ አስተሳሰብ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትግርኛ ቋንቋ ባደረጉት ቃለ መጠይቅ ላይ እንዳሉት፤ የአንድ የፖለቲካ ድርጅትን ህልውና እና ደህንነት ከህዝብ ህልውና ጋር ማያያዝ መሠረት የሌለው የተሳሳተ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay19 Oct 2026

ሕገ ወጡ ህወሓት ቅንጣት ታክል የትግራዋይነት ባህሪ የለውም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕገ ወጡ ህወሓት በትግራይ የበቀለ ድርጅት ቢሆንም ቅንጣት ታክል የትግራዋይነት ባህሪ የለውም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትግርኛ ቋንቋ ባደረጉት ቃለ መጠይቅ ላይ እንዳሉት፤ ሕገ ወጡ ህወሓት እየደበዘዘ ነው፤ ህዝቡ ግን ይቀጥላል። መሪዎችና የፖለቲካ ድርጅቶች ይመጣሉ፤ ይወድቃሉ፤ መንግሥታት…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedbetelhem girma19 Oct 2026

ሀገርን ያጸና ለአህጉርም የተረፈ – የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ከፍታ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ዛሬ የምትገኝበትን የዲፕሎማሲ ከፍታ በአንድ ጀምበር አላመጣችውም፡፡ ይልቁንም ለበርካታ ዓመታት በጥንቃቄ የገነባችው የስኬት ማማ ነው፡፡ ከጥንት የንግድና የዲፕሎማሲ ግንኙነቶች ጀምሮ እስከ ዘመናዊው የተባበሩት መንግሥታት እና የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ምስረታ ንቁ ተሳትፎ የነበራት ኢትዮጵያ ዛሬም ይህን ታሪኳን አስቀጥላ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedmihret demissie19 Oct 2026

በዓላማ ጽናት የታነጸው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአንድ ሀገር ህልውና ሉዓላዊነቷን የሚጠብቅ፣ ሰላሟን የሚያስከብርና የሕዝቧን ደህንነት የሚያረጋግጥ ብቁ ተቋም መኖሩ የግድ ነው። የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትም የሀገሪቱን ነጻነት፣ ክብርና የህዝቧን ደህንነት በጽናት ከሚጠብቁ ቁልፍ ተቋማት አንዱ ነው። የኢትዮጵያውያንን የጀግንነትና የአይበገሬነት ታሪክ ከዘመናዊ ወታደራዊ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedbetelhem girma19 Oct 2026

የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ አምባሳደር – የኢትዮጵያ አየር መንገድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በ1938 ዓ.ም የተቋቋመው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያውን ዓለም አቀፍ በረራውን ከአዲስ አበባ ተነስቶ መዳረሻውን ግብጽ ካይሮ በማድረግ አገልግሎት መስጠት እንደጀመረ ይነገራል፡፡ በርካታ ፈተናዎች በነበሩበትና የአህጉሪቱ አብዛኛው ክፍል በቅኝ ግዛት ቀንበር ስር በነበረበት በዚያ ወቅት ነገን አሻግራ የምታየው ኢትዮጵያ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedtigist gizachew19 Oct 2026

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ዘብ – ባሕር ኃይል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የነበራትን የባሕር በር በፖለቲካ ሴራ ተነጥቃ ከባሕር ተገፍታ የበይ ተመልካች ለመሆን ተገድዳ ትገኛለች። የመደመር መንግሥት በወሰደው ቁጭት አዘል ውሳኔ ኢትዮጵያ ካላት ጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ እና ቀጣናዊ ሚና እንዲሁም ከህዝብ ቁጥሯ አንጻር የባሕር በር የህልውናዋ ጉዳይ እንደሆነ አስቀምጧል። ይህ ተገቢ የሆነ ጉዳይ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu19 Oct 2026

የግሉ ዘርፍ ኢንቨስትመንት ሀገራት ቅድሚያ በሚሰጧቸው የልማት ዘርፎች መመራት አለበት – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የግሉ ዘርፍ ኢንቨስትመንት ሀገራት ቅድሚያ በሚሰጧቸው የልማት ዘርፎች፣ ጥራትና ፍትሃዊ ተደራሽነት መመራት አለበት አሉ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)፡፡ በታይላንድ ባንኮክ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) እና የዓለም ባንክ ዓመታዊ ስብሰባ በሰው ሀብት ልማት ላይ ያተኮረ መድረክ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMikias Ayele18 Oct 2026

ባሕር በር፤ የኢትዮጵያ የሕልውና ጥያቄ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕር በር ጉዳይ ለኢትዮጵያ እና ለሕዝቦቿ የቅንጦት ወይም የፖለቲካ ምርጫ ሳይሆን የሕልውና፣ የኢኮኖሚ ደኅንነት እና የትውልድ ቀጣይነት መሠረታዊ ጥያቄ ነው። ኢትዮጵያ ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥር ይዛ በዓለም ላይ ካሉ ወደብ አልባ ሀገራት መካከል ቀዳሚዋ መሆኗ የባሕር በር ፍላጎቷን የሞትና የሽረት ጉዳይ ያደርገዋል። የባሕር በር…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMikias Ayele18 Oct 2026

መከላከያ ሠራዊት፤ የሕዝብ አለኝታና የማይበገር የሰላም ዘብ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሀገር ሉዓላዊነትና ደኅንነት የሚረጋገጠው በጠንካራ ተቋማት፣ በተደራጀ የመከላከያ አቅም፣ በሕዝብ ድጋፍና በወታደራዊ ዝግጁነት ነው። የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ዘብ የሆነው መከላከያ ሠራዊትም የሕዝብ አለኝታ፣ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታጠቀ፣ በወታደራዊ ዲሲፕሊን የታነጸና ለማንኛውም ፈተና ዝግጁ መሆን የሚያስችሉ አቅሞችን ፈጥሯል።…