የሀገርን ህልውና በጋራ መጠበቅ የሁላችንም ኃላፊነት ነው – አቶ መሐመድ እድሪስ↗
አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገርን ህልውና በጋራ መጠበቅ የሁላችንም ኃላፊነት ነው አሉ የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ጳጉሜን 4 “የኅብር ቀን”ን በማስመልከት የኪነ ጥበብ ምሽት አካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ እንዳሉት፤ የኢትዮጵያ ህልውናና ጥንካሬ በብዝሃነት፣ በኅብረ ብሔራዊ…
ኅብር፡ በልዩነት ውስጥ ያለ የጋራ አቅም↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት ረጅም ዓመታት ያስተናገደቻቸውን ፖለቲካዊና ማህበራዊ ውጥረት የሞሉባቸውን ምዕራፎች በዘላቂነት ለመሻገር የታሪክ፣ የሀሳብ እና የፍላጎት ልዩነቶችን ወደ አንድ ጠረጴዛ ማምጣት ግድ ይል ነበር። በዚህ ታሪካዊ ፍላጎትና እውነታ ውስጥ የተወለደው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሀገሪቱ ወደ አዲስ ብሔራዊ መግባባት…
የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ከ2ሺህ በላይ ለሚሆኑ የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ↗
አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ለ 2ሺህ 735 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አድርጓል፡፡ የኦሮሚያ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ቢሮ ኃላፊ ጉዮ ዋርዮ በሰጡት መግለጫ ይቅርታ የተደረገላቸው ታራሚዎች በማረሚያ ቤት ቆይታቸው መልካም ስነምግባር ያላቸውና ጸባያቸው የታነጸ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ በይቅርታ የተፈቱ ታራሚዎቹ 2ሺህ 518 ወንዶች እና 217 ሴቶች…
የትውልድ ብርሃን↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከዓድዋ የነጻነት አደባባይ እስከ ህዳሴው ግድብ ሜጋ ፕሮጀክት ድረስ ያለው ብሔራዊ ጉዞ በተለያዩ ዘመናትና የታሪክ አውዶች የተከናወነ ነው፡፡ የዛሬው የልማት ስኬታችን ከቀደሙት ትውልዶች ዘመናትን ከተሻገረ ትግል፣ ከተማሩት መራር ትምህርት እና ካካበቱት ታሪካዊ ልምድ ጋር ጥብቅ ቁርኝት አለው። ከ1818 እስከ 2017 ዓ.ም…
በኅብረ ቀለማት የተዋበው ኢትዮጵያዊነት↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን ብዝሃ ማንነት ባላቸው ብሔሮች ብሔረሰቦች የተገነባች ሀገር ናት፤ ይህም የውበትና ጥንካሬ ምንጭ ሆኗል፡፡ ኅብር ልዩነትን ባለመካድ የተለያዩ የሃይማኖት፣ የባሕል፣ የቋንቋ እንዲሁም የአስተሳሰብ ቀለሞች በአንድ ሲቀመጡ እንደሚኖራቸው የተዋበ ውህደት ነው፡፡ ብዝሃ ማንነት በርካታ ባሕሎችን፣ ችግር መፍቻ ጥበቦችን…
ፋና ላምሮት በአዲስ ዓመት↗
አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ተወዳጁ ፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል። በዚህ ሳምንት ዮናስ ንብረቱ፣ ሃና ተስፋዬ፣ አማኑኤል ሙሉሀብት፣ ሀይለማርያም ተገኑ እና ዳዊት አታላይ በዛየን ባንድ ታጅበው ስምንቱን ለመቀላቀል ይፎካከራሉ። በምዕራፉ ፍጽሜ የሚቀሩ አራት ተወዳዳሪዎች የ1 ሚሊየን ብር ሽልማት ተዘጋጅቶላቸዋል። መስከረም 2…
የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ እንድንሆን አስችሎናል – የቆርኬ ዲቢሳ ነዋሪዎች↗
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከተጠናቀቀ በኋላ ለዘመናት ስንናፍቀው የነበረውን የኤሌክትሪክ ኃይል ማግኘት ችለናል አሉ በሸገር ከተማ ፉሪ ክፍለ ከተማ የቆርኬ ዲቢሳ አካባቢ ነዋሪዎች፡፡ ነዋሪዎች ላለፉት 19 ዓመታት የኤሌክትሪክ ሃይል መሠረተ ልማት ለማግኘት ሲጠይቁ መቆየታቸውን ለፋና ዲጂታል ተናግረዋል፡፡ ይህ ለዘመናት የቆየ የኤሌክትሪክ ኃይል የማግኘት ፍላጎትም ኢትዮጵያውያን…
የ2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በ7 ከተሞች ይደረጋል↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በ7 ከተሞች ይደረጋል አለ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር፡፡ ሊግ ካምፓኒው ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጸው፤ የ2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በ7 ከተሞች በሚገኙ ሰባት ስታዲየሞች ይካሄዳል፡፡ አዲስ አበባ ስታዲየም፣ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ…
በዓልን ተከትሎ የፍጆታ አቅርቦት እጥረትና የዋጋ ጭማሪ እንዳይኖር ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል – የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል↗
አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓልን ተከትሎ የፍጆታ አቅርቦት እጥረትና የዋጋ ጭማሪ እንዳይኖር ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል አለ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ታሪኩ አካሉ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ የ2019 አዲስ ዓመት በዓልን የዋጋ ጭማሪ እና የአቅርቦት እጥረት እንዳይከሰት ሰፊ የገበያ ማረጋጋት እና…
ፕሬዚዳንት ታዬ የኳታር ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረቡ↗
አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የኳታር ባለሀብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረቡ። ፕሬዚዳንቱ በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች ዱባይ እየተካሄደ ካለው ዓመታዊው ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ጉባኤ ጎን ለጎን የኳታር ቻምበር የቦርድ አባል አሊ ቢን አብዱላቲፍ አል ሚስናድ ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ የኳታር…
ኦሮሚያ ባንክ አባ ፈርዳ ረሚት የተባለ ዲጂታል የሐዋላ መላኪያ መተግበሪያ ይፋ አደረገ↗
አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኦሮሚያ ባንክ ከ ካቻ ዲጂታል ፋይናንሻል አግልግሎት ጋር በመተባበር ለኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች አባ ፈርዳ ረሚት የተባለ ዲጂታል የሐዋላ መላኪያ መተግበሪያ ይፋ አድርጓል፡፡ አባ ፈርዳ ረሚት የተሰኘው የዲጂታል ሐዋላ መላኪያ መተግበሪያ የበለጸገው ከካቻ ዲጂታል ፋይናንሻል አግልግሎት ጋር በመተባበር መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡ በውጭ…
ለአዲስ ዓመት በዓል የኃይል መቆራረጥን ለመቀነስ የቅድመ ዝግጅት ሥራ ተሰርቷል – የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በዓል የኃይል መቆራረጥን ለመቀነስ የቅድመ ዝግጅት ሥራ ተሰርቷል አለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት፡፡ የተቋሙ የኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ አንዋር አብራር ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በዓል የኃይል መቆራረጥን ለመቀነስና ድንገተኛ ችግሮች ሲያጋጥሙ ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ሰፊ…
የአንጋፋዋ አርቲስት እልፍነሽ ቀኖ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንጋፋዋ አርቲስት እልፍነሽ ቀኖ ሥርዓተ ቀብር በአምቦ ከተማ ተፈጽሟል፡፡ የአርቲስት እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እልፍነሽ ቀኖ ሥርዓተ ቀብር ወዳጅ ዘመድ፣ አድናቂዎቿ እና የአምቦ ከተማና አከባቢው ነዋሪዎች በተገኙበት ነው የተፈጸመው፡፡ ተወዳጇ አርቲስት እልፍነሽ ቀኖ ለበርካታ ዓመታት በተለይም በትግል ዘፈኖቿና በግጥሞቿ…
የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከ2ሺህ 500 በላይ የሚሆኑ ሱቆችን ግንባታ በይፋ አስጀመረ↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በዛሬው ዕለት ከ2ሺህ 500 በላይ የሚሆኑ ሱቆችን ግንባታ በይፋ አስጀምሯል። የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ ረሻድ ከማል (ዶ/ር) ፥ ተቋሙ በተለያዩ መልኮች ከነበረበት አስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ በሪፎርም ወደ ትርፋማ ምዕራፍ ተሸጋግሯል ብለዋል። በዚህም ትርፉን በ42 እጥፍ ማሳደግ መቻሉንና በዛሬው…
ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ ጽናትና ተጋድሎ በድል የተሻገረች ሀገር ናት – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በታሪኳ ከውስጥም ሆነ ከውጭ የተሰነዘሩባትን ፈተናዎች በጀግኖች ልጆቿ ጽናትና ተጋድሎ በድል ተሻግራ የኖረች ሀገር ናት አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ምዕራብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል “የጽናት ቀን” በቦንጋ ከተማ በድምቀት ተከብሯል። ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በዚሁ…
የኢፌዴሪ አየር ኃይል የጽናት ቀንን አከበረ↗
አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጳጉሜን 3 – የጽናት ቀን በኢፌዴሪ አየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ በተለያዩ መርሐ ግብሮች ተከብሯል፡፡ አየር ኃይሉ የጀግኖችን ፅናት ተላብሶ የተሰጠውን ተልዕኮ በብቃት፤ በቁርጠኝነትና በታማኝነት እየተወጣ እንደሚገኝ በመርሐ ግብሩ ላይ ተመላክቷል፡፡ ሠራዊቱ በዲሲፕሊንና በሙያዊ ብቃት እንዲሁም በአንድነት ለተሰጠው አደራና ለዘላቂ…
ኢትዮጵያ ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር ትሻገራለች- አቶ አወል አርባ↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ፈተናዎች ያፀኗት ሀገር በመሆኗ ፈተናዎችን ይበልጥ ወደ ዕድል በመቀየር ትሻገራለች አሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፡፡ ጳጉሜን-3 የጽናት ቀን ”ፅኑ መሠረት ብርቱ ሀገር” በሚል መሪ ቃል በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል። አቶ አወል አርባ በዚሁ ወቅት ፥ የጽናት ቀንን ስናከብር…
ኢትዮጵያን ታላቅ ያደረጋት ሉዓላዊነት የተገነባው በልጆቿ ጽናት ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያን ታላቅ ያደረጋት ሉዓላዊነት የተገነባው በልጆቿ ጽናት ነው አሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን፡፡ ጳጉሜን-3 የጽናት ቀን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ ኢትዮጵያ በታሪኳ ያጋጠሟትን ፈተናዎች ተሻግራ ለዛሬ የደረሰችው…
ለኢኮኖሚ እድገት አዲስ ተስፋ የፈነጠቀው የማዕድን ዘርፍ ማንሠራራት↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እጅግ በርካታ የማዕድን ሃብት ካላቸው ሀገራት መካከል አንዷ ብትሆንም ቀደም ባሉት ጊዜያት ይህንን እምቅ ሃብት በአግባቡ አልምቶ ለሀገር ኢኮኖሚ ዕድገት እንዲያበረክት የማድረግ አቅሟ አመርቂ አልነበረም። ባለፉት አምስት ዓመታት ግን የመደመር መንግሥት ለዘርፉ ባከናወናቸው ተግባራት ነገሮች ተቀይረዋል፡፡ የመደመር…
የጽናት ቀን የጸጥታና ደህንነት ተቋማት ያበረከቱትን አስተዋጽኦ በሚያሳይ መልኩ ይከበራል↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ነገ ጳጉሜን 3 የጽናት ቀን በመላው ሀገሪቱ የሚገኙ የጸጥታና ደህንነት ተቋማት ያበረከቱትን አስተዋጽኦ በሚያሳይ መልኩ ይከበራል። በቀኑ የመከላከያ ሠራዊት፣ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት፣ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርና የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ያከናወኗቸው…
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለ487 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ2019 ዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ487 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አድርጓል፡፡ ታራሚዎቹ በመደበኛ ፍርድ ቤት በወንጀል ጉዳይ እስራት ተፈርዶባቸው በማረሚያ ቤት በመታረም ላይ የነበሩ ናቸው፡፡ ይቅርታ የተደረገላቸው ታራሚዎች በማረሚያ ቆይታቸው መልካም ሥነ ምግባር ያሳዩ፣ ለፈጸሙት…
የኢትዮጵያና ቱርክዬን ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ በቁርጠኝነት ይሰራል – አቶ አደም ፋራህ↗
አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና ቱርክዬን ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ በቁርጠኝነት ይሰራል አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ። በደቡብ ኮሪያ እየተካሄደ በሚገኘው የፖለቲካ ፓርቲዎች ምክክር መድረክ ጎን ለጎን አቶ አደም ፋራህ ከቱርክዬ…
ኢትዮጵያ የንጹህ ኃይል ልማቷን አጠናክራ ትቀጥላለች – ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ↗
አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ኢትዮጵያ የንጹህ ኃይል ልማቷን በማጠናከር ለጎረቤት ሀገራት የምታቀርበውን የኃይል መጠን ለማሳደግ እየሰራች ነው አሉ። ዓመታዊው ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ጉባኤ (ኤአይኤም ኮንግረስ) በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች ዱባይ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በጉባኤው ላይ ባደረጉት ንግግር፤ ጉባኤው የዓለም…
የአንጋፋዋ አርቲስት እልፍነሽ ቀኖ ቀብር ሥነ ሥርዓት ነገ በአምቦ ከተማ ይፈጸማል↗
አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋን ኦሮሞ የሙዚቃ ሥራዎቿ የምትታወቀው የአንጋፋዋ አርቲስት እልፍነሽ ቀኖ ቀብር ሥነ ሥርዓት በነገው ዕለት በአምቦ ከተማ ይፈጸማል። ለበርካታ ዓመታት በተለይም በትግል ዘፈኖቿና በግጥሞቿ ለኦሮሞ ሕዝብ መብት ትግል በማቀንቀን የምትታወቀው አርቲስት እልፍነሽ ሥርዓተ ቀብር በአምቦ ከተማ እንደሚፈጸም አዘጋጅ ኮሚቴው በሰጠው…
በመዲናዋ ለበዓሉ ከ4 ሺህ በላይ የቁም እንስሳት እርድ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ተጠናቅቋል↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለአዲሱ ዓመት በዓል ከ4 ሺህ 500 በላይ የቁም እንስሳት እርድ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ተጠናቅቋል አለ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት። የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኮሚሽነር አሕመድ መሃመድ÷ ለመጪው አዲስ ዓመት በዓል ከ4 ሺህ 500 በላይ የቁም እንስሳትን እርድ ማከናወን የሚያስችል አጠቃላይ ዝግጅት…
ጳጉሜን 2 ‘የማንሰራራት ቀን’ በተለያዩ ክልሎች እየተከበረ ነው↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጳጉሜን 2 ‘የማንሰራራት ቀን’ በአፋር፣ ጋምቤላ እና ሲዳማ ክልሎች እየተከበረ ይገኛል። በአፋር ክልል ዕለቱን አስመልክቶ በሠመራ ከተማ ‘ዘላቂ ልማት ለሀገራዊ ማንሰራራት’ በሚል መሪ ኃሳብ በተለያዩ መርሐ ግብሮች ሲከበር የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች የሠመራ ኢንዱስትሪያል ፓርክና የተለያዩ የልማት እንቅስቃሴዎችን ጎብኝተዋል። በመርሐ…
ሚኒስቴሩ በአዲስ አበባ ለሚገኙ ኤምባሲዎች ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት እያስተላለፈ ነው↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር እና የአዲስ አበባ ቴአትር ቤቶች አስተዳደር የራስ ቴአትር ጋር በመተባበር መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች ለመጪው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት እያስተላለፈ ይገኛል፡፡ በዚህም መሰረት የሚኒስቴሩ ተወካዮች በአካል…
በመዲናዋ የማንሠራራት ቀንን ምክንያት በማድረግ ዐውደ-ርዕይ ተከፈተ↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የማንሠራራት ቀንን ምክንያት በማድረግ በተለያዩ ዘርፎች የተከወኑ ተግባራትን የሚያሳይ ዐውደ-ርዕይ ተከፍቷል። የከተማዋ የመብራት አገልግሎት ባለስልጣን ያዘጋጀው ዐውደ-ርዕይ ተቋሙ ባለፉት ሁለት ዓመታት የሰራቸውን በቴክኖሎጂ የተደገፈ ዘመናዊ የመብራት መሰረተ ልማት የሚያሳይ ነው። በዐውደ-ርዕዩ…
በመዲናዋ ለአዲስ ዓመት በዓል የመሰረታዊ ፍጆታ እቃዎች አቅርቦት↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለመጪው አዲስ ዓመት በዓል መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ እየቀረቡ ነው፡፡ ፋና ዲጂታል በላፍቶ ሁለገብ ገበያ ማዕከልና ሌሎች አካባቢዎች ባደረገው ቅኝት ÷ ለዘመን መለወጫ በዓል መሰረታዊ የፍጆታ ዕቃዎች በበቂ ሁኔታ ለሸማቹ ሕብረተሰብ ተደራሽ እየሆኑ ነው፡፡ ነዋሪዎች ለበዓል የሚሆኑ…
በክልሉ የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋገሩ ስኬቶች ተመዝግበዋል – አቶ ጥላሁን ከበደ↗
አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በተገባደደው ዓመት የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋገሩ በርካታ ስኬቶች ተመዝግበዋል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፡፡ የክልሉ መንግሥት በ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም፣ በ2019 መሪ ዕቅድና የቀጣይ አምስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ የሚመክር መድረክ በወላይታ ሶዶ ከተማ…