ኢትዮጵያ ዓባይ ወንዝን ለማልማት የማንንም ይሁንታ አትጠይቅም – አምባሳደር ዘሪሁን አበበ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የዓባይ ወንዝን ጨምሮ ሌሎች ወንዞቿን አልምታ ለመጠቀም የማንንም ይሁንታ አትጠይቅም አሉ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄነራል አምባሳደር ዘሪሁን አበበ፡፡ አምባሳደር ዘሪሁን አበበ እንዳሉት፤ ግብጽ በዓባይ ወንዝ ላይ ማስቀጠል የምትሻው የቅኝ ግዛት ፍላጎት ላይመለስ አክትሟል፡፡ ኢትዮጵያ…
ኢትዮጵያ በሰው ሰራሽ አስተውሎት አማካኝነት የቱሪዝም ሀብቷን ለማልማት እየሰራች ነው – ሰላማዊት ካሳ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በሰው ሰራሽ አስተውሎት አማካኝነት የቱሪዝም ሀብቷን ለማስተዋወቅ እና ለማልማት እየሰራች ነው አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ፡፡ ሚኒስትሯ መስከረም 17 ቀን 2019 ዓ.ም የሚከበረውን የዓለም የቱሪዝም ቀን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ÷ የሰው ሰራሽ አስተውሎት በጎብኝዎች ፍላጎት ላይ የተመሰረተ…
ኢትዮጵያዊነት የጋራ ታሪክና የወል ህልውናችን ማሳያ ነው – አህመድ ዘካሪያ (ፕ/ር)↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያዊነት በበርካታ ታሪካዊ፣ ባህላዊና ተፈጥሯዊ ጸጋዎች የታነጸ ነው አሉ የታሪክና የባህል ተመራማሪው አህመድ ዘካሪያ (ፕ/ር)። አህመድ ዘካሪያ (ፕ/ር) ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደገለጹት፣ ኢትዮጵያ የሰው ዘር መገኛ እንደመሆኗ መጠን ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ መነሻ የሆነች ልዩ ምድር ናት።…
የኢትዮጵያ ሁለገብ የዲፕሎማሲ ስኬቶች↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በመደመር ፍልስፍና ላይ የተመሰረተው የኢትዮጵያ የውጭ ግኑኝነት ፖሊሲ በዓለም አቀፍ እና በቀጣናዊ መድረኮች ለተመዘገቡ ሁለገብ የዲፕሎማሲ ስኬቶች መሰረት የጣለ ነው። ኢትዮጵያ በሉዓላዊነቷና በብሔራዊ ጥቅሟ ላይ የተመሰረተ ተለዋዋጭና ንቁ የዲፕሎማሲ አቅጣጫን በመከተል፣ ባለፉት ዓመታት ያጋጠሟትን ልዩ ልዩ ፈተናዎች በመሻገር…
የሕዝብ ድምጽ የሥልጣን ምንጭነት በተግባር ሲረጋገጥ↗
በአፍሪካና በኢትዮጵያ ረጅም የታሪክ አድማስ ውስጥ የሕዝብ ድምጽ የመንግሥት ሕልውናና የፍትሕ መሠረት ሆኖ ቆይቷል። በባህላዊው አስተዳደራችን አበው ከትልቅ ዛፍ ጥላ ሥር ተሰብስበው ሀገር የሚያድኑበት፣ በቃል ኪዳንና በጋራ ምክር ውሳኔ የሚያሳልፉበት ሥርዓት ነበራቸው። አፍሪካውያን «ብቸኛ ዛፍ በነፋስ ይወድቃል፤ በጫካ ውስጥ ያሉ ዛፎች ግን እርስ በርስ ይደጋገፋሉ» እንደሚሉት…
በአንድ ወር ውስጥ 15 የገጠር ቀበሌዎች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር አቀፍ ኤሌክትሪክ አቅርቦት ፕሮግራም በአንድ ወር ውስጥ ብቻ 15 የገጠር ቀበሌዎችና መንደሮች የኤሌክትሪክ ሃይልተጠቃሚ ሆነዋል አለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ። የአገልግሎቱ የኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አንዋር አብራር ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፥ የኤሌክትሪክ ሃይል ተደራሽነትን ይበልጥ ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ…
የፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላን የሕይወትና የውትድርና ጉዞ የሚዳስሰው “ድል ቁርሱ” መጽሐፍ የምረቃ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላን የሕይወትና የውትድርና ጉዞ የሚዳስሰው “ድል ቁርሱ” የተሰኘ መጽሐፍ የምረቃ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ በመጽሐፉ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የቀድሞ…
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በ81ኛው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ ቡድን በኒውዮርክ እየተካሄደ በሚገኘው 81ኛው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። ጉባኤው “እምነትን መመለስ፣ ለውጥን መምራት፤ ለሁሉም የሚሰራ የተባበሩት መንግሥታት” በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በጉባኤው ላይ የፕላንና ልማት ሚኒስትር…
የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት እንዲከበር ዝግጀት ተደርጓል – ሌ/ጄኔራል አስራት ዴኔሮ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት እንዲከበር በቂ ዝግጀት ተደርጓል አሉ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል አስራት ዴኔሮ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ከአዲስ አበባ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ፣ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት እና ከአዲስ…
የኢትዮጵያን የስንዴ ልማት ስኬት በዓይናችን አይተን አረጋግጠናል – አፍሪካውያን የዘርፉ ባለሙያዎች↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን የስንዴ ልማት ስኬት በዓይናችን አይተን አረጋግጠናል አሉ አፍሪካውያን ተመራማሪዎች እና የዘርፉ ባለሙያዎች። በአፍሪካ ዘላቂ የስንዴ ትራንስፎርሜሽን ማፋጠን፣ ቴክኖሎጂዎችን ማስፋፋት እና ብሔራዊ የዘር ሥርዓቶችን ማጠናከር ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ ዐውደ ጥናት እየተካሄደ ነው። በዚህ ዐውደ ጥናት የተለያዩ የአፍሪካ…
ሚኬል አርቴታ ከአርሰናል ጋር ውሉን ለማደስ ተስማማ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ከእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን ጋር የተሻሻለ አዲስ ውል ለመፈራረም ተስማምቷል። ስፔናዊው አሰልጣኝ ከአርሰናል ጋር ያለው ኮንትራት በዚህ የውድድር ዘመን መጨረሻ የሚያበቃ ሲሆን ከክለቡ ጋር ስለሚኖረው የወደፊት ቆይታ ላለፉት በርካታ ወራት ድርድር ሲካሄድ ቆይቷል።…
የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መስከረም 23 እና 24 ይከበራል↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መስከረም 23 እና 24 ቀን 2019 ዓ.ም ይከበራል አለ የኦሮሞ አባገዳዎች ህብረት፡፡ በዚህም መሠረት “ኢሬቻ ለሀገራዊ መግባባት” በሚል መሪ ሀሳብ፤ ኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ መስከረም 23 እንዲሁም ኢሬቻ ሆረ ሀርሰዴ መስከረም 24 በቢሾፍቱ ከተማ ይከበራል። የምስጋና፣ የአንድነትና የፍቅር በዓል የሆነው…
ከጓሮ ወደ ሉዓላዊነት – የሌማት ትሩፋት ታሪካዊ ስኬት↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ከተለመደው የአመራረት ልማድ ወጥቶ ወደ ተደራሽና ሁለንተናዊ የምግብ ዋስትና ለመሸጋገር በሚያደርገው ጉዞ በርካታ ስኬቶችን እያስመዘገበ ይገኛል። በዘርፉ ከተመዘገቡ ስኬቶች ውስጥ በ2015 ዓ.ም በይፋ የተጀመረው የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ዋነኛ ተጠቃሽ ነው። መርሐ ግብሩ ዛሬ የኢትዮጵያውያን ጓሮ የልማት…
አሜሪካ በኢራን ጥቃት ለተጎዱ የኃይል መሠረተ ልማቶች መልሶ ግንባታ የሚውል የ5 ቢሊየን ዶላር ፈንድ አቀረበች↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ የሰላጤው ሀገራት ንብረት የሆኑ እና በኢራን ጥቃት ጉዳት የደረሰባቸውን የኃይል መሠረተ ልማቶች መልሶ ለመገንባት የሚውል የ5 ቢሊየን ዶላር ፈንድ ይፋ አድርጋለች፡፡ የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ይፋ ያደረገው የመልሶ ግንባታ ፈንድ የሰላጤው ሀገራት የነዳጅ ማጣሪያዎችን ጨምሮ የኃይል መሠረተ ልማቶቻቸውን መልሰው…
የካፋ ሕዝብ የዘመን መለወጫ በዓል “ማሽቃሮ” በቦንጋ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የካፋ ሕዝብ የዘመን መለወጫ በዓል “ማሽቃሮ” በቦንጋ ከተማ በሚገኘው በበዓሉ ማክበሪያ ስፍራ በቦንጊ ሸምበቶ በድምቀት እየተከበረ ነው። የካፋ የአዲስ የዘመን መሸጋገሪያ በዓል የሆነው “ማሽቃሮ” የሰላም፣ የአንድነትና የጠንካራ ስራ ባህል ተምሳሌት ነው። በዓሉ አሮጌውን ዓመት በሰላም አሳልፎ ለአዲሱ ዓመት ያደረሰ ፈጣሪ…
በጃፓን 2 ሚሊየን ሰዎችን ያፈናቀለው አውሎ ንፋስ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጃፓን በታሪኳ አይታው የማታውቀውን ከፍተኛ ዝናብ እና አውሎ ንፋስ እያስተናገደች ሲሆን፣ ይህ አውሎ ንፋስ እና ዝናብ የመሬት መንሸራተቶችን እያስከተለ ይገኛል። የአውሎ ንፋሱ አደገኛ ተፅዕኖ በሀገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች ላይ ማረፍ ጀምሯል ተብሏል። የጃፓን ሚቲዮሮሎጂ ኤጀንሲ በአውሎ ንፋሱ ምክንያት በዜጎች ላይ አደጋ መጋረጡን…
ታዳሽ ኃይልን ከማመንጨት ባሻገር ሥርጭትና ተደራሽነት ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባል – ፕሬዚዳንት ታዬ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የታዳሽ ኃይል ትኩረቱን ከማመንጨት ወደ ኤሌክትሪክ ተደራሽነትና መሠረተ ልማት ዝርጋታ ሊያሸጋግር ይገባል አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። ፕሬዚዳንት ታዬ የኢትዮጵያን ከፍተኛ ልዑክ በመምራት በኒውዮርክ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም አቀፍ ታዳሽ ኃይል ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው። ፕሬዚዳንቱ በመድረኩ…
በመዲናዋ የአደባባይ በዓላት በድምቀት እንዲከበሩ የበኩላችንን ለመወጣት ዝግጁ ነን – ወጣቶች↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ መጪዎቹ የመስቀል ደመራ እና ኢሬቻ በዓላት በድምቀት እንዲከበሩ የበኩላችንን ኃላፊነት ለመወጣት ተዘጋጅተናል አሉ የከተማዋ ወጣቶች። ሲሳይ ተማም የተባለ ወጣት ለፋና ዲጂታል እንደገለጸው÷ የአደባባይ በዓላት የኢትዮጵያን ባሕል፣ አንድነትና አብሮነት ለዓለም የሚያስተዋውቁ በመሆናቸው ወጣቱ ትልቅ ኃላፊነት…
በመደመር መንግሥት እሳቤ የተቃኘው የልማት ጉዞ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሁኑ ወቅት እየተገነቡ የሚገኙት ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶችና ተቋማት ለአንድ የምርጫ ዘመን ብቻ የሚያገለግሉ ሳይሆኑ ለትውልድ የሚሻገሩ ናቸው። ይህ የትውልድ ቀጣይነትን ለማረጋገጥ የሚደረግ ጥረት ሕዝቡ በመንግሥትና በሥርዓቱ ላይ ያለውን እምነት ይበልጥ ሊያጠናክር ይችላል። ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ታሪካዊና መዋቅራዊ የሆኑ…
የሀዲያ ብሔር ዘመን መለወጫ “ያሆዴ” በዓል በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀዲያ ብሔር የዘመን መለወጫ “ያሆዴ” በዓል በተለያዩ ሁነቶች መከበር ጀምሯል፡፡ የብሩህ ተስፋ፣ የደስታና ከአሮጌው ዓመት ወደ አዲሱ ዓመት መሸጋገሪያ ምልክት የሆነው ያሆዴ በሆሳዕና ከተማ ነው በድምቀት መከበር የጀመረው፡፡ በበዓሉ አከባበር ላይ ከሀዲያ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች የተወጣጡ የቱሪዝም ዘርፍ አካላት የሀዲያን…
የኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና ፅናት አምድ፡ መከላከያ ሠራዊት↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአንድ ሀገር ዘላቂ ቀጣይነት መሠረት ከሚሆኑት ውስጥ ገለልተኛ ተቋማት ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ወቅቶች ሲቀያየሩና መንግሥታት ሲለዋወጡ በጠንካራ መሠረት ላይ የተገነቡ እንደ ኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ያሉ የሀገርን ብሔራዊ ጥቅም፣ ሉዓላዊነትና የሕዝብን ደህንነት ለማስጠበቅ የሚተጉ ተቋማትን መገንባት አስፈላጊ ነው፡፡ ውግንናውን…
የአፍሪካ የድሮን ኃይል – ኢትዮጵያ!↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ወቅቱ የክረምቱ ጭጋጋማ አየር ተገልጦ ተናፋቂዋ የመስከረም ፀሃይ የወጣችበት ዕለት፤ ልክ የዛሬ ዓመት ነበር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኤሮ አባይ ድሮን ማምረቻ የተገኙት። በዚያ ወቅት ለንግድ አገልግሎት ከሚውሉት፤ ግዳጅ የመፈፀም አቅም እስካነገቡ ድሮኖች ድረስ በሀገር ልጆች የእጅ ውጤቶች የሚመረትበትን…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ12 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለማምረት↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2019 በጀት ዓመት 12 ሺህ 928 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ለማስገባት በቅንጅት እየተሰራ ነው፡፡ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ መለሰ በየነ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ ከወርቅ በተጨማሪ የድንጋይ ከሰል፣ የእምነበረድ እና ግራናይት ማዕድናት በጥናት ተለይተዋል፡፡ የወርቅ ምርትን…
የጉባ ሀገራዊ የልማት ብስራቶች፡ የነገዋ ኢትዮጵያ ጽኑ መሰረቶች↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚያጋጥሙ ፈተናዎችን ወደ ዕድል የመቀየር ተሞክሮዋን ያሳደገችው ኢትዮጵያ የዛሬ ሥራዋን በነገ ሕልሟ እየለካች ሁለንተናዊ የልማት ጉዞዋን አጠናክራለች። የትናንትን ተስፋ ከነባራዊ ሁኔታው ጋር በማገናዘብ ወደ ዛሬ እውነታ እያሸጋገረች፣ የነገውንም ዕድገት በዛሬ መሠረት ላይ እያነጸች ትገኛለች። ይህ የልማት ጉዞ በአንድ…
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ትግራይ ቴሌቪዥንን አገደ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ትግራይ ቴሌቪዥን ባሳራጫቸው የሀገርን ብሔራዊ ጥቅም አደጋ ላይ በሚጥሉ መልዕክቶች ታግዷል አለ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን፡፡ ባለስልጣኑ ባወጣው መግለጫ በመንግሥት እና በሕወሓት መካከል በፕሬቶሪያ የተፈጸመውን የሰላም ስምምነት ተከተሎ፣ ባለስልጣኑ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጋር ባደረገው ውይይት መሰረት…
ማንቼስተር ዩናይትድና ፉልሃም አቻ ተለያዩ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚር ሊግ መርሐ ግብር ማንቼስተር ዩናይትድ ከፉልሃም ጋር 1 አቻ ተለያይቷል፡፡ ምሽት 12:30 በክራቫን ኮቴጅ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ፉልሃም ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በራሱ ላይ በስቆጠራት ግብ መምራት ችሎ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ማቲያስ ኩኛ በጨዋታው መገባደጃ ላይ ባስቆጠራት ግብ ማንቼስተር…
አረንጓዴው ወርቅ፡ ቡና↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ቡና ለኢትዮጵያውያን የመሰባሰቢያ፣ ችግሮቻቸውን በውይይት የመፍቻ ቁልፍ ጊዜ ማግኛ እንዲሁም የታሪክ፣ የባህል፣ የማኅበራዊ ትስስር እና የኢኮኖሚ ዋነኛ መሠረት ነው። በኢትዮጵያውያን ዘንድ ቡና ጠጡ ማለት እንዲሁ ዘልማዳዊ ብቻ አይደለም፤ ቡና ሲቀርብ የአብሮነት ቁርስ ይቀርባል፡፡ ሰዎች ተጠራርተው ቡና በሚጠጡባት ሰዓት ውስጥ…
አትሌቲኮ ማድሪድ ሪያል ማድሪድን አሸነፈ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በ179 ኛው የማድሪድ ደርቢ አትሌቲኮ ማድሪድ ሪያል ማድሪድን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ ምሽት11 ሰዓት በዋንዳ ሜትሮፖሊታኖ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ አሊያንድሮ ጊርማልዶ እና ጆናታን ዴቪድ ለአትሌቲኮ እንዲሁም አንቶኒዮ ሩዲገር ለሪያል ማድሪድ አስቆጥረዋል፡፡ በጨዋታው የሪያል ማድሪዱ ተከላካይ ዲያን ሁይሰን በጨዋታ ላይ በሰራው…
ማንቼስተር ሲቲና ሊቨርፑል ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንቼስተር ሲቲ እና ሊቨርፑል ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ቀን 10 ሰዓት ላይ በሜዳው ኢቲሃድ ሰንደርላንድን ያስተናገደው ማንቼሰተር ሲቲ 5 ለ 3 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ አስገራሚ ፉክክር በታየበት የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ አንቶዋን ሴሜኒዮ ሁለት ግቦችን ሲያስቆጥር÷ ኤንዞ…
በጠንካራ መሰረት ላይ የተገነባው የኢትዮጵያና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ሁለንተናዊ ትብብር↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የንግድና ኢንቨስትመንት ትብብር በጠንካራ መሰረት ላይ በማጽናት ወደ ላቀ ደረጃ ተሸጋግሯል፡፡ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) እንዳሉት÷ ሁለቱ ሀገራት ጠንካራና እያደገ የመጣ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ አላቸው፡፡ በተለይም አሁን ላይ በኢትዮጵያ የማክሮ…