Skip to content
Breaking News

Aggregated

The Wire

435 headlines · 42 sources · updated 1 hour ago

What the rest of the world is publishing about the Horn of Africa — and what the Horn's own newsrooms are publishing about everywhere else.

These are headlines published by other newsrooms, not Hornafrika reporting. We show the headline, a short extract and a link; the full article stays with the publisher who wrote it, and copyright in each headline and extract remains with that publisher. How the wire works

ScopeHorn of AfricaWorldHeadlines naming Somalia, Ethiopia, Djibouti or Eritrea.

Filtered to Fana Broadcasting (Amharic) · clear

Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelkam Fekadu5 Oct 2026

መጪዎቹ ታሪካዊ መስከረሞች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲሱ ዓመት፣ አዲስ ተስፋ እና አዲስ የታሪክ ምዕራፍ የሚበሰርበት የኢትዮጵያውያን መስከረም ሁልጊዜም ልዩ ትርጉም አለው። ከመጪዎቹ መስከረሞች የሚጠበቀው ግን ተራ የቀን መቁጠሪያ ሽግግር ብቻ ሳይሆን፤ ሀገሪቱ ከገጠሟት ውስብስብ ፈተናዎች ተሻግራ የማንሰራራት ዘመኗን የምታውጅበትና የብልጽግናዋን መሰረት በጸና አለት ላይ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedbetelhem girma5 Oct 2026

ዘመናዊ ከተሞች – ለዘመናዊ ህዝብ፣ ለዘመናዊ ዓለም

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተሞች ከተማ የሚያስመስላቸውን መልክና አገልግሎት መላበስ ይገባቸዋል፡፡ ማህበረሰቡም የከተሜነትን የአኗኗር ባህልን መላበስ እንደሚገባው ይታመናል፡፡ የኮሪደር ልማት አካባቢን ውብና ፅዱ የማድረግን ዓላማ ብቻ ይዞ የተነሳ አይደለም፡፡ ይልቁንም ዜጎች የሚገባቸውን የተሟላ አገልግሎት ማግኘት አለባቸው በሚል መንፈስ የተቃኘ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedYonas Getnet5 Oct 2026

በቀይ ባህር ጉዳይ የሚደረጉ ውይይቶች የኢትዮጵያን ጥቅም ታሳቢ ሊያደርጉ ይገባል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀይ ባህር እና በቀጣናው የባህር በር ጉዳይ የሚደረጉ ውይይቶች የኢትዮጵያን ሕጋዊ ጥቅም ያገናዘቡ ሊሆኑ ይገባል አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፡፡ ሚኒስቴሩ በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ፤ ኢትዮጵያ ከጠቅላላው የዓባይ ወንዝ (ብሉ ናይል) የውሃ መጠን ከ85 በመቶ በላይ የሚሆነውን እንደምታበረክት አንስቷል፡፡ በዚህም ምክንያት…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedtigist gizachew5 Oct 2026

የጽናት ተምሳሌቷ ኢትዮጵያ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የውስጥና የውጭ ጠላቶቿ የደገሱላትን የጥፋት ድግስ በጽናት እየመከተች የልማትና የሰላም ጉዞዋን በፅናጽ አስቀጥላለች። ባለፉት ዓመታት ሀገሪቱን ለማፍረስና አንድነቷን ለመበተን በርካታ የተቀናጁ ሴራዎችና ቢሞከሩም፣ በህዝቡና በመንግሥት ጠንካራ አንድነትና ጽናት ጥረቶቹን ማክሸፍ ችላለች። የሀገር ውስጥ ባንዳዎች…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelkam Fekadu5 Oct 2026

ኢኮኖሚን እንደ ብሔራዊ ኃይል፡ የኢትዮጵያ ሁለንተናዊ የከፍታ ጉዞ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘመናዊው ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ እና ጂኦ-ፖለቲካዊ ውድድር ውስጥ የሀገራት ጥንካሬና አካባቢያዊ ተጽዕኖ የሚወሰነው በወታደራዊ አቅም ብቻ ሳይሆን በጠንካራ ኢኮኖሚያዊ መዋቅር፣ ራስን በመቻል እና በቴክኖሎጂ ዝግጁነት ነው። በኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት የታየው የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ እና የማህበራዊ ዘርፎች ሽግግር ኢኮኖሚያዊ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelkam Fekadu5 Oct 2026

በመደመር መርህ የተገነባው ዘመናዊ የህዝብ አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት ዓመታት የተተገበረው የ”መደመር” ፍልስፍና ዋና ዋና ግቦች አንዱ የመንግሥትን የአገልግሎት አሰጣጥን ዘመናዊ፣ ቀልጣፋ እና ግልጽ ማድረግ ነው። የመንግሥት መዋቅር ለዜጎች ምቹ፣ ፈጣን እና ከእንግልት የጸዳ አገልግሎት ለመስጠት እንዲቻል በርካታ መዋቅራዊ እና በቴክኖሎጂ የተደገፉ ማሻሻያዎች ተካሂደዋል።…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedYonas Getnet5 Oct 2026

በሳዑዲ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 701 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ‌

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 701 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ‎ ወደ ሀገራቸው ከገቡት ተመላሾች መካከል 26 ህጻናት ሲሆኑ እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ 32 ታዳጊዎች ይገኙበታል። ‎ ወደ ሀገራቸው ‎ለተመለሱት ዜጎች በአውሮፕላን ማረፊያና በማቆያ ማዕከላት ተገቢውን ድጋፍ እና…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedYonas Getnet5 Oct 2026

የአዲሱ መንግሥት ምስረታ ሥነ ሥርዓት ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲሱ መንግሥት ምሥረታ እና የምክር ቤቱ መክፈቻ ሥነ ሥርዓት በዛሬው ዕለት ይካሄዳል። 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ 42 የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ 10 ሺህ 438 ዕጩዎች እንዲሁም ከ54 ሚሊየን በላይ መራጮች ተሳትፈው በስኬት መጠናቀቁ ይታወሳል። ጠቅላላ ምርጫው ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ፣ ፍትሃዊና ተዓማኒነት ባለው ሁኔታ ነው በስኬት…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedbetelhem girma4 Oct 2026

ዓድዋ የልጅ ልጅ ያያል- ቀይ ባህር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አንዳንድ ታሪኮች በተፈጸሙበት ቀን አያልቁም። አንዳንድ ድሎችም በተደረገው ጦርነት ውስጥ ተወስነው አይቀሩም። የአንድ ትውልድ ድል ለሌላ ትውልድ ራዕይ ይሆናል። የአንድ ትውልድ መስዋዕትነት ለሌላው ትውልድ የመነሻ መሠረት ይሆናል። ዓድዋም እንዲሁ ነው። ዓድዋ… ዓድዋን ዛሬ የምናስበው እንደ 1888 ዓ.ም. በተደረገ አንድ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu4 Oct 2026

”አየር አፈሯ ይባረክ ፤ ምንጊዜም ስሟ ይታደስ …”

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ታላቅ ሃገር ህልውና፣ ክብር እና ብሔራዊ ጥቅም የሚወሰነው የዳር ድንበሯን ደህንነት ሌሊትና ቀን ሳይተኛ በሚጠብቅ፣ ታሪክ ሰሪና ታሪክ አዳሽ በሆነ ኃያል ሠራዊት ነው። ህዳር 16 ቀን 1993 ዓ.ም የሀገር ፍቅር ስሜት ጫፍ በረገጠበት እና የአንድነት መንፈስ በተቀጣጠለበት ወቅት የተወለደው “የኩሩ ሕዝቦች መኖሪያ”…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedbetelhem girma4 Oct 2026

የኢትዮጵያ ጥንካሬና የግብፅ ዋጋ ቢስ የተንኮል ካርዶች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብፅ የኢትዮጵያን ልማት እና ሰላም አጥብቀው ከማይሹ ሀገራት ግንባር ቀደሟ ናት፡፡ ግብፅ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት የሚያስብላት በርካታ ምክንያቶች አሉ። በታሪክ ወደ ኋላ መለስ ብለን ብንመረምር ኢትዮጵያ ላይ የተነሱ የህልውና ፈተናዎች ሁሉም በሚባል ደረጃ የግብፅ የስውርና ግልፅ እጆች አሉባቸው፡፡ በአሳፋሪ ሽንፈት…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu4 Oct 2026

38 ሺህ የሚሆኑ ዜጎች የኢንቨስትመንት አካውንት ከፍተዋል – የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ)38 ሺህ የሚሆኑ ዜጎች የኢንቨስትመንት አካውንት ከፍተው በንቃት እየተገበያዩ ይገኛሉ አሉ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሃና ተኸልቁ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ሃና ተኸልቁ ፥ የኢኮኖሚ ሪፎርሙ ካስገኛቸው ውጤቶች መካከል አንዱ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን መቋቋም ነው ብለዋል። የካፒታል ገበያው…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedbetelhem girma4 Oct 2026

ሲነኩት የሚፋጅ፤ ሲገፉት የሚጸናው ኢትዮጵያዊነት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያዊነት ሲነኩት የሚፋጅ፣ ሲገፉት የሚጸና ተራራ ነው። የታሪክ ማህደርን ቢገልጡ የዚህችን ሀገር ክብር ረግጦ ያለፈ፣ ማንነቷንም አሸንፎ የተሻገረ ኃይል የለም። ይህ የአይበገሬነት ምሥጢር ዛሬም በደምና በአጥንት ቃል ኪዳን ታትሞ፣ ከምድር እስከ አየር የሀገሪቱን ሉዓላዊነት በአስተማማኝ ሁኔታ በተቆጣጠረው ጀግናው የሀገር…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedbetelhem girma4 Oct 2026

ህገወጡ ቡድን የፕሪቶሪያውን ስምምነት ለተጨማሪ ጦርነት ለመዘጋጀት ሲጠቀምበት ነበር – አብረሃም በላይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ህገወጡ የህወሓት ቡድን የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት ለተጨማሪ ጦርነት ራሱን ለማዘጋጀት እንደ ጊዜ መግዣ ሲጠቀምበት ነበር አሉ አብረሃም በላይ (ዶ/ር)። አብረሃም በላይ (ዶ/ር) ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ባደረጉት ቆይታ፤ የፌደራል መንግሥት ለክልሉ ህዝብ እረፍት ለመስጠት በማሰብ የሰላም ስምምነቱን…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelkam Fekadu4 Oct 2026

የሆራ ሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ በድምቀት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሆራ ሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ ከተማ መልካ ሀርሰዴ በአባገዳዎችና ሀደ ሲንቄዎች ምርቃት በድምቀት መከበር ጀምሯል፡፡ በዓሉ “ኢሬቻ ለሀገራዊ መግባባት” በሚል መሪ ሀሳብ አባገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች በተገኙበት እየተከበረ ይገኛል፡፡ የሆራ ሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል በአባገዳዎችና…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu3 Oct 2026

የሞቃዲሾ ድምፅ እና ታላቁ የኢትዮጵያ ርዕይ !

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ቀንድ የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ እውነት እና ፍትሃዊነትን መሰረት ያደረጉ ዲፕሎማሲያዊ ንግግሮች ሲሰሙ መሸማቀቅን የሚመርጡ ወገኖች መኖራቸው ባይካድም፣ የታሪክና የህግ እውነታዎች ግን መቼም ቢሆን ተሸፍነው ሊቀሩ እንደማይችሉ የአደባባይ ምስክር እየተገኘላቸው ነው። የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ከአል አራቢያ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMikias Ayele3 Oct 2026

ኮሚሽኑ አጀንዳዎችንና ምክረ-ሀሳቦችን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስረከበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ተሳታፊዎች የተገኙ የአጀንዳ ምክረ-ሀሳቦችን በአግባቡ በማደራጅትና በኮሚሽኑ ምክር ቤት በማፅደቅ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስረክቧል። ኮሚሽኑ በ284 ገፆች የተቀነበበ፣81 እጅግ መሰረታዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ የቀረቡ ምክረሀሳቦችንና 400 ዝርዝር ምክረ-ሀሳቦችን…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu3 Oct 2026

የምክረ ሃሳቦች ርክክቡ የኢትዮጵያን ዘላቂ ሀገራዊ ፈተናዎች በራሳችን ለመፍታት ያለንን ቁርጠኝነት በድጋሚ ያረጋገጠ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ(ዶ/ር)

‎አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአጀንዳ ነጥቦች እና ምክረ ሃሳቦች ርክክቡ የኢትዮጵያን ዘላቂ ሀገራዊ ፈተናዎች በራሳችን ሀገር በቀል የመፍትሔ አምጭ እሴቶች ለመፍታት ያለንን ቁርጠኝነት በድጋሚ ያረጋገጠ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ፥ ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር የተገኙ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay3 Oct 2026

‎ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተጋሪ ሀገር እንድትሆን የሚያስችላት ህጋዊ መብት አላት-ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ)ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተጋሪ ሀገር እንድትሆን የሚያስችላት ህጋዊ መብት አላት አሉ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ፡፡ ‎ ‎ፕሬዚዳንቱ ከአል አራቢያ ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷ኢትዮጵያ የባህር በር የሌላት ሀገር መሆኗን ጠቅሰው ‎በቀጥታ ከቀይ ባህር ጋር ባትዋሰንም የቀይ ባህር ተጋሪ ሀገር እንድትሆን የሚያስችላት ህጋዊ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu3 Oct 2026

ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲው መንገድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በውጭ ጉዳይ ግንኙነት ታሪክ ውስጥ ሀገራት ብሔራዊ ጥቅማቸውን ከቀጣናዊ እና ዓለም አቀፍ እውነታዎች ጋር እያጣጣሙ መጓዛቸው የህልውናና የዕድገት መሠረት ነው። የመደመር ፍልስፍናን መሠረት ባደረገው የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ እየተመራች የምትገኘው ኢትዮጵያም ባለፉት ዓመታት በዲፕሎማሲው መድረክ ከቀድሞው ተጽዕኖ ተቀባይነት ወጥታ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay3 Oct 2026

የዓለም የልብ ቀን በጅማ ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ማዕከል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም የልብ ቀን በጅማ ዩኒቨርሲቲ ሕክምና ማዕከል በነፃ የልብ ምርመራና የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ ግብሮች እየተከበረ ነው። “አንድም የልብ ምት አታምልጠን” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ በሚገኘው የ2026 የዓለም የልብ ቀን ንግግር ያደረጉት የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ደረጀ እንግዳ (ዶ/ር) ዩኒቨርሲቲው በአካባቢው እየጨመረ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay3 Oct 2026

ለምን ዓባይ ተገደበ ? ባህር በር ለምን ጠየቃቹሁ ? የኢትዮጵያ ታላቅ ርዕይ በፈተናዎች እቶን አልፏል !

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የትልቅ ሀገር ፣ የትልቅ ህዝብ እና ታላቅ ርዕይ እናት ናት ፤ የረጅም ዘመን ስልጣኔ ባለቤት ዛሬም እንደ ትላንቱ በታሪካዊ ፈተናዎች እና በጂኦፖለቲካዊ ውጥረቶች መገናኛ መስቀለኛ መንገድ ላይ ትገኛለች። ትላንት በአድዋ አውድማ የጥቁር ህዝብ የነጻነት ቀንዲል ሆና የበራችው ይህች ሀገር፣ ዛሬ ደግሞ የኢኮኖሚ ነጻነቷን…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay3 Oct 2026

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ንግድ ኮንቨርጀንስ ጉባዔን እንድታዘጋጅ ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2027 የሚካሄደውን የአፍሪካ የንግድ ኮንቨርጀንስ ጉባዔ እንድታስተናግድ ያቀረበችው ጥያቄ ተቀባይነት አግኝቷል፡፡ በዛምቢያ በተካሄደው የአፍሪካ የንግድ ኮንቨርጀንስ ጉባዔ ላይ ኢትዮጵያ ባቀረበችው የጨረታ ሰነድ አሸናፊ በመሆኗ ጉባዔውን ለማዘጋጀት ተመርጣለች፡፡ ጉባዔውን ወደ ኢትዮጵያ ለማምጣት…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu3 Oct 2026

አንድነት እና ህብረ ብሔራዊነት የተንጸባረቀበት ሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢሬቻ የምስጋና፣ የሰላም፣ የፍቅርና የአንድነት ሕያው መገለጫ ነው። በዛሬው ዕለት ሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ “ኢሬቻ ለብሔራዊ መግባባት ” በሚል መሪ ቃል እሴቱን ጠብቆ በድምቀት ተከብሯል። ኢሬቻ ከባህላዊ እሴቱ ባሻገር፣ የተለያዩ ሕዝቦች በፍቅርና በወንድማማችነት የሚገናኙበት፣ የአብሮነትና የመቻቻል እሴቶቻችን የሚጎሉበት ታላቅ በዓል…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu3 Oct 2026

ሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ የኦሮሞን ህዝብ ታላቅነትና ለሃገር ያለውን ፍቅር በድምቀት ያሳየ ነው – ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ የኦሮሞን ህዝብ ክብር ፣ታላቅነት እና ለሃገር ያለውን ፍቅር በድምቀት ያሳየ ሆኖ ተጠናቅቋል አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ። ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል በድምቀት መጠናቀቁን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት፥ በዓሉ የኦሮሞን ህዝብ ክብርና ታላቅነት…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedmihret demissie3 Oct 2026

ሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ እሴቱን ጠብቆ በድምቀት ተከብሯል – የአዲስ አበባ የተቀናጀ የጸጥታ ግብረ ኃይል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣2019 (ኤፍ ኤም ሲ) “ኢሬቻ ለብሔራዊ መግባባት ” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ከተማ የተከበረው የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በደመቀና እሴቱን በጠበቀ መንገድ ተከብሯል አለ የአዲስ አበባ የተቀናጀ የፀጥታ ግብረ ኃይል፡፡ በዓሉ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች፣ የውጭ ሀገር ዜጎችና ቱሪስቶች እንዲሁም በርካታ ታዳሚዎች…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedmihret demissie3 Oct 2026

የኢሬቻ በዓል በጅቡቲ በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣2019 የኢሬቻ በዓል ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች በተገኙበት በጅቡቲ በድምቀት ተከብሯል። በበዓሉ ላይ የተገኙት በጅቡቲ የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ኢሬቻ ክረምቱን በሰላም አሳልፎ ወደ ብራው ላደረሰን ፈጣሪ ምስጋና የምናቀርብበት እንዲሁም ለመጻዒው ጊዜ መልካሙን…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedmihret demissie3 Oct 2026

የህዝብን ችግር የሚያዳምጥ እና በፍጥነት የሚፈታ መንግሥት ለመገንባት ይሰራል – ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራትን (ዶ/ር)

የህዝብን ችግር የሚያዳምጥ፣ ችግሮችን በፍጥነት የሚፈታና ለሥራው ተጠያቂነትን የሚወስድ መንግሥት ለመገንባት ይሰራል አሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር)። “7ኛ ዙር መስራች ጉባኤውን በወልቂጤ ከተማ እያካሄደ የሚገኘው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት የትምጌታ አስራት (ዶ/ር)ን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሰይሟል። ርዕሰ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedmihret demissie3 Oct 2026

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የቀረበለትን እጩዎች ሹመት አጸደቀ

በዚህም መሰረት 1 . አቶ ኡስማን ሱሩር በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የግብርናና ገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ 2 . አቶ መለሰ አለሙ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ፣ የመሰረተ ልማት ክላስተር አስተባባሪ፣ የትራንስፖርት እና መንገድ ልማት ቢሮ ኃላፊ 3 .አቶ ሞገስ ባልቻ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምክትል…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedmihret demissie3 Oct 2026

ሚኒስቴሩ በባሕር ዳር ከተማ የአዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታን አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር በባሕር ዳር ከተማ የአዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታን አስጀመረ። በግንባታው ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ(ፕ/ር)፣ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) እና ሌሎችም የክልል እና የባሕር ዳር ከተማ ከፍተኛ ኃላፊዎች መገኘታቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ…