Skip to content
Breaking News

Aggregated

The Wire

5 headlines · 42 sources · updated just now

What the rest of the world is publishing about the Horn of Africa — and what the Horn's own newsrooms are publishing about everywhere else.

These are headlines published by other newsrooms, not Hornafrika reporting. We show the headline, a short extract and a link; the full article stays with the publisher who wrote it, and copyright in each headline and extract remains with that publisher. How the wire works

ScopeHorn of AfricaWorldEverything else our sources filed — not about the Horn.

Filtered to Fana Broadcasting (Amharic) · clear

Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu23 hours ago

አዲሲቷን ሞስኮ አገኘናት ፡ ከፑሽኪን ቅድመ-አያት እስከ ዛሬ

በሩሲያ ታሪክ ውስጥ በጣም ታዋቂው አፍሪካዊ ግለሰብ፣ የታላቁ ሩሲያዊ ገጣሚ አሌክሳንደር ፑሽኪን ቅድመ-አያት አብራም ጋኒባል (Abram Gannibal) ነው። አፍሪካዊው አብራም ጋኒባል በ18ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ በታላቁ ጴጥሮስ ቤተ-መንግሥት ገባ፡፡ ንጉሡም የክርስትና አባቱ ሆነ፤ ለትምህርትም ወደ ፈረንሳይ ላከው። ጋኒባል የወታደራዊ ስልጠና ወስዶ ኢንጂነር በመሆን፣…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedmihret demissie2 days ago

በዲፕሎማሲው መስክ አፍሪካና ሩሲያ እያደገ የመጣ አጋርነት መሥርተዋል – ማርያ ዛካሮቫ

በዲፕሎማሲው መስክ አፍሪካና ሩሲያ በጊዜ ሂደት እያደገ የመጣ አጋርነት መሥርተዋል አሉ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማርያ ዛካሮቫ። ቃል አቀባይዋ እንዳሉት÷ አጋርነቱ ሁሉን አቀፍ ባሕርይ ያለውና በወንድማማችነት መርህ ላይ የተመሠረተ ነው። አፍሪካውያንም ሉዓላዊነታቸውን በሚያከብርና በራሳቸው ውሳኔ የሚመሩበትን ግንኙነት ለመመሥረት እየተጉ እንደሆነ ጠቁመዋል።…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay16 Oct 2026

ፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 ነገ ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል

የተወዳጁ ፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 ውድድር ነገ ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል፡፡ ሁለት ሳምንታት ወደ ቀሩት የፍጻሜ ውድድር ለመድረስ በሚደረገው ብርቱ ፉክክር 6ቱ ተወዳዳሪዎች በሁለት ዙር ሥራዎቻቸውን ያቀርባሉ፡፡በባንዶች የሙዚቃ ምርጫም ይፈተናሉ። በረከት መስፍን፣ ዳዊት አታላይ፣ አማኑኤል ሙሉሃብት፣ ሃና ተስፋዬ፣ ሃ/ማርያም ተገኑ እና ሃይለኢየሱስ ታደገ የነገ ተወዳዳሪዎች ናቸው፡፡…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu8 Oct 2026

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የመደመር መንግሥት የካቢኔ አባላትን ለእጩነት ሲያቀርቡ እንደመስፈርት ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦

ለእያንዳንዱ የካቢኔ አባላት የትምህርት ዝግጅት አንዱ መስፈርት ቢሆንም ነገር ግን ትምህርት ብቻውን ከመፈጸም አቅም ውጪ ሊታይ ስለማይገባው የመፈጸም አቅም ያላቸውን ግለሰቦች ከትምህርት ዝግጅታቸው ጋር ለማጣጣም ሙከራ ተደርጓል። የተማረ ግን የማይፈጽም ከሆነ አሁን ለምናስበው ጉዳይ የምንፈልገውን ውጤት ስለማያመጣ የተማረ፣ የመፈጸም ብቃት፣ የመከታተል ብቃት እና ዲሲፕሊን ያለው…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu24 Sept 2026

የሕዳሴ ዋንጫ የራስ አቅምና የመስዋዕትነት ዐሻራ ነው – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስአበባ፣ መስከረም 14፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዳሴ ዋንጫ የራስ አቅምና የመስዋዕትነት ዐሻራ ነው አሉ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር። የሕዳሴ ዋንጫ በዓድዋ ድል መታሰቢያ በክብር እንዲያርፍ በፌደሬሽን ምክር ቤት እና በዓድዋ ድል መታሰቢያ መካከል በዛሬው ዕለት ርክክብ ተካሂዷል። አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በመድረኩ ባደረጉት ንግግር እንዳሉት፣ የሕዳሴ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.