ሳትነሳ የወደቀችው ኤርትራ – “የአፍሪካዋ ሲንጋፖር” ምፀት
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኤርትራ በ1983 ነፃነቷን ስታወጅና በ1985 በይፋ ስትመሰረት፣ በብዙዎች ዘንድ በአፍሪካ ቀንድ የዲሞክራሲና የኢኮኖሚ ዓብነት ትሆናለች የሚል ግምት ነበር። በምዕራባውያን ዘንድ የሀገሪቱ መሪ ኢሳያስ አፈወርቂ ከፖል ካጋሚ እና መለስ ዜናዊ ጋር “አዲሶቹ የአፍሪካ መሪዎች“ ተብለው የተወደሱ እና በአህጉሪቱ ዴሞክራሲንና ልማትን…