The Morning Ethiopia Becomes New Again↗
Addis Ababa, September 11, 2026 (FMC) — There is a particular kind of morning that belongs to Ethiopia alone. The sky is bright, the hills are washed green by the rains, yellow flowers appear along roadsides and fields, and somewhere in…
ከድሮን ትዕይንትነት ባሻገር↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲሱ ዓመት ዋዜማ የአዲስ አበባ ሰማይ በአስደናቂ የድሮን እና የርችት ትዕይንት ደምቆ አድሯል። በመዲናዋ በተካሄደው ልዩ የአዲስ ዓመት አቀባበል 3 ሺህ ድሮኖች ሰማዩን በኅብረ ቀለም በማስጌጥ የሀገሪቱን ታሪክ፣ ልማት እና የተስፋ መንገድ የሚያሳይ በአየር ላይ የተሳለ ምስል በድንቅ ቅንጅት አስመልክተዋል። ይህ በአፍሪካ…
Ethiopia Ushers in 2019 with 3,000-Drone Spectacle, Turning Addis Sky into Canvas for Homegrown Innovation↗
Addis Ababa, September 11, 2026 (FMC) — As Ethiopia ushered in 2019 under the glow of a new beginning, the night sky over Addis Ababa became a vast canvas of light, where 3,000 drones moved in precise formation to weave together…
የአፍሪካ ኅብረት እና ኢጋድ ለኢትዮጵያ ህዝብና መንግሥት ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ኅብረት እና ኢጋድ ለኢትዮጵያ ህዝብና መንግሥት ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ፣ የኢትዮጵያን አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ለኢትዮጵያ መንግሥት እና ሕዝብ የሰላም ምኞታቸውን ገልጸዋል።…
Uganda’s Vice President Extends New Year Greetings to Ethiopia, Hails Enduring Bonds of Friendship and Cultural Solidarity↗
Addis Ababa, September 11, 2026 (FMC) — Uganda’s Vice President Jessica Alupo has extended warm New Year greetings to the people of Ethiopia, using the occasion of Enkutatash to underscore the enduring bonds of friendship, cultural…
Israeli Ambassador Backs Ethiopia’s Quest for Red Sea Access↗
https://www.horndiplomat.com/feed/ By : Kadir Moustapha ADDIS ABABA, Sept. 10, 2026 — Israel supports Ethiopia’s efforts to secure access to the Red Sea, its ambassador in Addis Ababa said, arguing that a stronger Ethiopia could contribute…
Read at Horn Diplomat ↗Headline and extract © Horn Diplomat — reproduced for reference, full article at the publisher. President of Burundi and AU Chairperson Hails Ethiopia as Cradle of African Diplomacy, Praises Its Continental Legacy↗
Addis Ababa, September 11, 2026 (FMC) — President of Burundi and AU Chairperson Évariste Ndayishimiye has hailed Ethiopia’s “singular place in the heart of our continent,” describing the country as the cradle of African diplomacy and a…
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የአፍሪካ አንድነት ኃይል ነው – ታይም አፍሪካ መፅሔት↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሀይድሮ ኤሌክትሪክ ፕሮጄክት ብቻ ሳይሆን የአፍሪካ አንድነት ኃይል ነው አለ የታይም አፍሪካ መፅሔት፡፡ መፅሔቱ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን አስመልከቶ ባወጣው ሀተታ÷ ግድቡ በዘመናችን ካሉ ታላላቅ የአፍሪካ ታሪኮች አንዱ እና የአፍሪካውያን የጋራ ሀብት መሆኑን ጠቅሷል፡፡ በአባይ ወንዝ ላይ…
Ethiopia Champions Resilient Finance as BRICS Shapes New Economic Cooperation↗
Addis Ababa, September 11, 2026 (FMC) — Ethiopia is championing stronger and more resilient financial cooperation among emerging economies as BRICS works to deepen its collective capacity to navigate an increasingly volatile global…
በ3 ሺህ ድሮኖች የደመቀው የዋዜማ ምሽት፡ በራስ አቅም ወደ ቴክኖሎጂ ከፍታ↗
ዘመኑ የቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ውድድር የገነነበት ነው። ሀገራት ከሰለጠነ የሰው ኃይል ባለቤትነት እስከ ዲጂታል ሽግግር አዳዲስ ከፍታዎችን ለመቆናጠጥ በእሽቅድድም ላይ ናቸው፡፡ በዚህ ዓለም አቀፍ ነባራዊ ሁኔታ ውስጥ ኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት ዓመታት በመደመር መንግሥት እሳቤ በቴክኖሎጂው መስክ እያመጣች ያለችው ለውጥ እና እያስመዘገበችው ያለው ድል አበረታች ነው፡፡ በተለይም በራስ…
TIME’s GERD Revelation: How Ethiopia’s Great Dam Is Breaking the Old Nile Narrative and Opening Africa’s Next Chapter↗
Addis Ababa, September 11, 2026 (FMC) — In a powerful new feature, TIME Africa places Ethiopia’s Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) far beyond the familiar confines of the Nile dispute, portraying the landmark project as one of…
የተሳለጠ ሎጂስቲክስ ግዙፍ ኢኮኖሚና ብዙ ሕዝብ ላላት ኢትዮጵያ ወሳኝ ሚና አለው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘመኑን የዋጀ ሎጂስቲክስ ግዙፍ ኢኮኖሚ እና ብዙ ሕዝብ ላላት ኢትዮጵያ ወሳኝ ሚና ይጫወታል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የሞጆ ሎጂስቲክስ ማዕከል ምረቃ ላይ ባደረጉት ንግግር ÷ ሎጂስቲክስ ለአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊ እድገት ከፍተኛ አቅም የሚፈጥር መሆኑን ገልፀዋል፡፡…
Ethiopia Rings in 2019 as Enkutatash Heralds a New Year of Hope and Renewal↗
Addis Ababa, September 11, 2026 (FMC) — Ethiopia has ushered in 2019 E.C., opening a new chapter with Enkutatash—the Ethiopian New Year—bringing together a deep sense of history, enduring traditions, family and community, and hopes for a…
ብርሃናማው ቀን መስረከም አንድ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ መስከረም አንድ ነው፡፡ አንድ የምንለው ግን ለቀን መቁጠሪያ ብቻ አይደለም፤ ለአዲስ ጅምር ለአዲስ ተስፋ ለአዲስ ስኬትም ነው። ዛሬ በሀገራችን አራቱም ማዕዘን የደስታና የአዲስ ተስፋ ስሜት ሰፍኗል፤ ህዝቡ በባህል አልባሳት አጊጧል፤ መስኩ አደይ አበባ ለብሷል። ማለዳ በየሰፈሩ የእንቁጣጣሽ ተናፋቂ ዜማ ይሰማል በለመለመ…
PM Abiy and First Lady Mark Ethiopian New Year by Sharing Holiday Meal, Celebrating Enduring Culture of Community↗
Addis Ababa, September 11, 2026 (FMC) — Prime Minister Abiy Ahmed and First Lady Zinash Tayachew shared the annual holiday meal with members of a local community as Ethiopia celebrated the New Year. The gathering highlighted the enduring…
Ethiopia Enters 2019 With Renewed Hope, Bigger Development Ambitions↗
Ethiopia is welcoming the 2019 New Year with renewed confidence, a stronger sense of national purpose and an increasingly ambitious development agenda, as the country seeks to transform the gains of recent years into lasting economic…
Read at AllAfrica ↗Headline and extract © ENA — reproduced for reference, full article at the publisher. AU Commission Chairperson Extends New Year Greetings to People and Gov’t of Ethiopia↗
Addis Ababa, September 11, 2026 (FMC) — The Chairperson of the African Union (AU) Commission, Mahmoud Ali Youssouf, extended his warmest greetings and best wishes to the Government and people of #Ethiopia on the occasion of the Ethiopian…
PM Abiy, First Lady Zinash Share New Year Holiday Meal With Community↗
Addis Ababa -- Prime Minister Abiy Ahmed and First Lady Zinash Tayachew shared the New Year holiday meal with members of the local community, continuing a cherished Ethiopian tradition of celebrating major occasions together.
Read at AllAfrica ↗Headline and extract © ENA — reproduced for reference, full article at the publisher. Israa’iil oo ku biirtay damaca ay Itoobiya ku raadineyso BAD↗
Addis Ababa (Caasimada Online) — Dowladda Israel ayaa si cad u taageertay dadaalka Itoobiya ay ku dooneyso inay marin uga hesho Badda Cas, iyadoo safiirkeeda Addis Ababa uu sheegay in taageerada arrintan ay tahay siyaasad rasmi ah oo ay…
Israeli and Cameroonian Ambassadors Extend New Year Greetings to Ethiopians↗
Addis Ababa -- Israeli Ambassador Avraham Neguise and Cameroonian Ambassador Churchill Ewumbue-Monono have extended New Year wishes to the Ethiopian people as Ethiopia marks New Year 2019 today.
Read at AllAfrica ↗Headline and extract © ENA — reproduced for reference, full article at the publisher. Israel supports Ethiopia’s efforts to secure access to the Red Sea.↗
Israel has clearly demonstrated its support for Ethiopia’s efforts to secure access to the Red Sea, with Israel’s Ambassador to Ethiopia, Avraham Neguise, stating that supporting this initiative is official Israeli policy. In an interview…
Deputy PM Says Ethiopia Steps Into New Year With Renewed Momentum, National Resolve↗
Addis Ababa -- Deputy Prime Minister Temesgen Tiruneh has extended New Year greetings to Ethiopians, saying the country's achievements over the past year have laid a strong foundation for greater progress in 2019 Ethiopian New Year.
Read at AllAfrica ↗Headline and extract © ENA — reproduced for reference, full article at the publisher. ዕድል ማግኘት፡ የዲጂታል ኢትዮጵያ ተጨባጭ ማሳያዎች↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአንድ ወቅት “እርሷ አልተቀየረችም፤ የተቀየረው ዕድል ማግኘቷ ነው” ሲሉ በዲጂታል ኢትዮጵያ ጉዞ ውስጥ የአንዲት ሴት ነጋዴን የዲጂታል ጉዞ ሽግግር የሚያሳይ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ይህ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ማብራሪያ ቴክኖሎጂና ምቹ ሁኔታዎች ሲፈጠሩ በእያንዳንዱ ዜጋ ሕይወት ውስጥ የሚመጣውን…
News - Heavy Truck Drivers Abducted, Fuel Tankers Set Fire in West, Wellega↗
Addis Abeba -- More than eight heavy truck drivers were reportedly abducted and several fuel-laden trucks set fire after armed groups attacked in West Wellega Zone of the Oromia Region on September 6, according to the…
Read at AllAfrica ↗Headline and extract © Addis Standard — reproduced for reference, full article at the publisher. የ2018 ዓ.ም አረንጓዴ ዐሻራ 8 ነጥብ 2 ቢሊየን ችግኞችን በመትከል በስኬት ተጠናቅቋል – አቶ አዲሱ አረጋ↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2018 ዓ.ም (ኤፍ ኤም ሲ) የ2018 ዓ.ም የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር 8 ነጥብ 2 ቢሊየን ችግኞችን በመትከል በስኬት ተጠናቅቋል አሉ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ፡፡ አቶ አዲሱ አረጋ የመርሐ ግብሩን መጠናቀቅ አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት፥ የ2018 የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር 8 ቢሊየን ቸግኞችን እንደ ሀገር ለመትከል ታቅዶ በከፍተኛ…
Amid Escalating Federal-Tigray Tensions, Debretsion Says Alliance Has Become 'Irreversible'↗
Addis Abeba -- Amid escalating tensions and renewed clashes between Ethiopia's federal forces and Tigrayan forces, Tigray Government President Debretsion Gebremichael (PhD) has said an alliance formed with other political…
Read at AllAfrica ↗Headline and extract © Addis Standard — reproduced for reference, full article at the publisher. አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። አፈ ጉባዔው በመልዕክታቸው÷ የተፈጥሮ ዑደት የሆነው የዘመን መለወጥ ሰዎች ከትናንት እንዲማሩ እና ነገን በተስፋ ለመገንባት አዲስ ጉዞ እንዲጀምሩ የሚያደርግ ነው ብለዋል። ኢትዮጵያ በብዝኀ ቋንቋዎች፣…
ለኮንፍረንስ ቱሪዝም ተመራጭ የሆነችው አዳማ↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዳማ ከተማ በዘመናዊ የከተማ ልማት ውበትና በተፈጥሮ በረከት ያጌጠች ንቁ የኢኮኖሚና የባሕል ማዕከል ናት። ከተማዋ ካሏት በርካታ መገለጫዎች መካከል በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሰውና በፍጥነት እያደገ የመጣው የኮንፍረንስ ቱሪዝም ዘርፍ አንዱ ነው። አዳማ ሀገራዊ፣ ቀጣናዊና ዓለም አቀፋዊ ስብሰባዎችን፣ ኤግዚቢሽኖችንና…
የ2019 አዲስ ዓመት ገበያ ቅኝት፡ ከፍተኛ ጭማሪ ታይቶበታል↗
በዕንቁጣጣሽ በዓል ዋዜማ የአዲስ አበባ ገበያዎች ከወትሮው የተለየ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ እና የግብይት ውጥረት አስተናግደዋል። በከተማዋ በሚገኙ እንደ ፣ አቂቃ፣ ኮልፌ እና ካራ (ኮተቤ) የመሳሰሉ ታዋቂ የቁም እንስሳት ማዕከላት፣ በዓሉን አስመልክቶ የቀረቡት የእንስሳት ዋጋ ከቀደምት በዓላት በተለየ መልኩ ከፍተኛ ጭማሪ አሳይቷል። እነዚህ ቦታዎች በተለይም በበዓላት ወቅት እጅግ…
የኢትዮጵያ የዘመን መጽሐፍ ካሁን በኋላ የጠብመንጃና የጉልበት ታሪክን አይመዘግብም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2018 ዓ.ም (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የዘመን መጽሐፍ ካሁን በኋላ የጠብመንጃና የጉልበት ታሪክን አይመዘግብም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ÷ ሀገራዊ ምክክሩ ገደ መልካም መሆኑን በምክክሩ ብቻ ሳይሆን በውጤቱም እያሳየ ነው…