Ethiopia moves to close the AfCFTA information gap with new trader guide and digital portal↗
Ethiopian businesses will soon have a clear, practical roadmap for trading goods across the African Continental Free Trade Area (AfCFTA). Government, private sector and development partners have validated a new Step-by-Step Guide for…
Is-beddel lama filaan ah oo ku yimid dagaalkii gobolka Tigray↗
Mekelle (Caasimada Online) — Dagaalyahannada iyo hoggaamiyeyaasha TPLF ayaa Sabtida isaga baxayay magaalada Mekelle, caasimadda gobolka Tigray, xilli ciidamada dowladda Itoobiya ay kusoo siqayaan magaalada, isla markaana ay dib ula…
Hospitals overwhelmed as violence surges across Northern Ethiopia↗
The humanitarian landscape in northern Ethiopia has suffered a severe setback following the abrupt collapse of the fragile peace agreement established in 2022, international human rights monitors have reported. A renewed wave of…
የሞቃዲሾ ድምፅ እና ታላቁ የኢትዮጵያ ርዕይ !↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ቀንድ የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ እውነት እና ፍትሃዊነትን መሰረት ያደረጉ ዲፕሎማሲያዊ ንግግሮች ሲሰሙ መሸማቀቅን የሚመርጡ ወገኖች መኖራቸው ባይካድም፣ የታሪክና የህግ እውነታዎች ግን መቼም ቢሆን ተሸፍነው ሊቀሩ እንደማይችሉ የአደባባይ ምስክር እየተገኘላቸው ነው። የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ከአል አራቢያ…
56% of Economists Are Not Convinced the Birr Float Will Last, EEA Report↗
Betegbar Yaregal #EBR_News Oct 3, 2026 More than half of Ethiopian economists doubt that the country’s market-based exchange rate regime will survive the next two to three years. According to a new report by the Ethiopian Economics…
ኮሚሽኑ አጀንዳዎችንና ምክረ-ሀሳቦችን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስረከበ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ተሳታፊዎች የተገኙ የአጀንዳ ምክረ-ሀሳቦችን በአግባቡ በማደራጅትና በኮሚሽኑ ምክር ቤት በማፅደቅ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስረክቧል። ኮሚሽኑ በ284 ገፆች የተቀነበበ፣81 እጅግ መሰረታዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ የቀረቡ ምክረሀሳቦችንና 400 ዝርዝር ምክረ-ሀሳቦችን…
Somalia’s President Says Mogadishu Does Not Object to Ethiopia Accessing the Sea, Stresses ‘Very Good’ Relations with Addis Ababa↗
Addis Ababa, October 3, 2026 (FMC) — Somali President Hassan Sheikh Mohamud said Mogadishu does not object to Ethiopia accessing the sea, while stressing that Somalia has “very good” relations with Addis Ababa. Speaking in an interview…
የምክረ ሃሳቦች ርክክቡ የኢትዮጵያን ዘላቂ ሀገራዊ ፈተናዎች በራሳችን ለመፍታት ያለንን ቁርጠኝነት በድጋሚ ያረጋገጠ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ(ዶ/ር)↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአጀንዳ ነጥቦች እና ምክረ ሃሳቦች ርክክቡ የኢትዮጵያን ዘላቂ ሀገራዊ ፈተናዎች በራሳችን ሀገር በቀል የመፍትሔ አምጭ እሴቶች ለመፍታት ያለንን ቁርጠኝነት በድጋሚ ያረጋገጠ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ፥ ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር የተገኙ…
PM Abiy: National Dialogue Handover Marks Important Milestone in Addressing Ethiopia’s Longstanding Challenges↗
Addis Ababa, October 3, 2026 (FMC) — Prime Minister Abiy Ahmed said the formal handover of the consolidated agenda items and recommendations emerging from Ethiopia’s National Dialogue to Parliament, the Federal Government and Regional…
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተጋሪ ሀገር እንድትሆን የሚያስችላት ህጋዊ መብት አላት-ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ)ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተጋሪ ሀገር እንድትሆን የሚያስችላት ህጋዊ መብት አላት አሉ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከአል አራቢያ ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷ኢትዮጵያ የባህር በር የሌላት ሀገር መሆኗን ጠቅሰው በቀጥታ ከቀይ ባህር ጋር ባትዋሰንም የቀይ ባህር ተጋሪ ሀገር እንድትሆን የሚያስችላት ህጋዊ…
Ethiopia’s National Dialogue Recommendations Formally Handed Over to Parliament, Federal and Regional Governments↗
Addis Ababa, October 3, 2026 (FMC) — Ethiopia’s National Dialogue Commission has formally handed over the consolidated agenda items and recommendations emerging from the National Dialogue to the House of Peoples’ Representatives, the…
Ethiopia’s government forces retake airport from Tigray rebels in Mekelle↗
The rebels have been seen leaving the capital of the northern Tigray region, according to local sources.
Read at Al Jazeera ↗Headline and extract © Al Jazeera — reproduced for reference, full article at the publisher. The Aswan Ghost Haunts Cairo’s Nile Hegemony: Egypt’s Old Grip Cannot Choke Ethiopia’s Sovereign Development↗
Addis Ababa, October 3, 2026 (FMC) — The Aswan High Dam has returned to haunt Cairo—not as an engineering monument, but as a historical mirror exposing the contradiction in Egypt’s posture toward Ethiopia. Egypt proceeded with Aswan…
ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲው መንገድ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በውጭ ጉዳይ ግንኙነት ታሪክ ውስጥ ሀገራት ብሔራዊ ጥቅማቸውን ከቀጣናዊ እና ዓለም አቀፍ እውነታዎች ጋር እያጣጣሙ መጓዛቸው የህልውናና የዕድገት መሠረት ነው። የመደመር ፍልስፍናን መሠረት ባደረገው የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ እየተመራች የምትገኘው ኢትዮጵያም ባለፉት ዓመታት በዲፕሎማሲው መድረክ ከቀድሞው ተጽዕኖ ተቀባይነት ወጥታ…
Ethiopian PM Abiy Ahmed Helping Transform the Mentality of Africa, Kenyan Visitor Says↗
Addis Ababa, October 3, 2026 (FMC) — Kenyan visitor Yusuf Dibam, who travelled nearly 1,400 kilometres by road to attend the Hora Finfinne Irreecha celebration in Addis Ababa, has praised Prime Minister Abiy Ahmed’s leadership, saying it…
የዓለም የልብ ቀን በጅማ ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ማዕከል እየተከበረ ነው↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም የልብ ቀን በጅማ ዩኒቨርሲቲ ሕክምና ማዕከል በነፃ የልብ ምርመራና የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ ግብሮች እየተከበረ ነው። “አንድም የልብ ምት አታምልጠን” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ በሚገኘው የ2026 የዓለም የልብ ቀን ንግግር ያደረጉት የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ደረጀ እንግዳ (ዶ/ር) ዩኒቨርሲቲው በአካባቢው እየጨመረ…
International Visitors Find Unity, Culture and African Possibility at Irreecha Festival↗
Addis Ababa, October 3, 2026 (FMC) — From a nearly 1,400-kilometre road journey from Kenya to Addis Ababa to an American family’s immersion in Oromo culture, international visitors attending Hora Finfinne Irreecha are describing Ethiopia…
Ethiopian gov’t forces advance in Tigray as rebels retreat: What to know↗
Military, pro-government forces recapture airport in Tigray's capital as fighting also rages in Amhara and Afar regions.
Read at Al Jazeera ↗Headline and extract © Al Jazeera — reproduced for reference, full article at the publisher. Diplomatic Community in Addis Ababa Extends Warm Irreecha Greetings to Ethiopians↗
Addis Ababa, October 3, 2026 (FMC) — Diplomatic missions based in Addis Ababa have joined Ethiopians in extending warm greetings and good wishes on the occasion of Irreecha, with messages celebrating the festival’s spirit of peace, unity,…
ለምን ዓባይ ተገደበ ? ባህር በር ለምን ጠየቃቹሁ ? የኢትዮጵያ ታላቅ ርዕይ በፈተናዎች እቶን አልፏል !↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የትልቅ ሀገር ፣ የትልቅ ህዝብ እና ታላቅ ርዕይ እናት ናት ፤ የረጅም ዘመን ስልጣኔ ባለቤት ዛሬም እንደ ትላንቱ በታሪካዊ ፈተናዎች እና በጂኦፖለቲካዊ ውጥረቶች መገናኛ መስቀለኛ መንገድ ላይ ትገኛለች። ትላንት በአድዋ አውድማ የጥቁር ህዝብ የነጻነት ቀንዲል ሆና የበራችው ይህች ሀገር፣ ዛሬ ደግሞ የኢኮኖሚ ነጻነቷን…
Irreecha Festival: Ethiopia’s Season of Thanksgiving, Renewal and Hope↗
Addis Ababa, October 3, 2026 (FMC) — There is a distinctive beauty in Ethiopia when the rains begin to retreat. The skies open, the sunlight returns, the highlands remain covered in fresh green growth, and the first yellow Adey flowers…
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ንግድ ኮንቨርጀንስ ጉባዔን እንድታዘጋጅ ተመረጠች↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2027 የሚካሄደውን የአፍሪካ የንግድ ኮንቨርጀንስ ጉባዔ እንድታስተናግድ ያቀረበችው ጥያቄ ተቀባይነት አግኝቷል፡፡ በዛምቢያ በተካሄደው የአፍሪካ የንግድ ኮንቨርጀንስ ጉባዔ ላይ ኢትዮጵያ ባቀረበችው የጨረታ ሰነድ አሸናፊ በመሆኗ ጉባዔውን ለማዘጋጀት ተመርጣለች፡፡ ጉባዔውን ወደ ኢትዮጵያ ለማምጣት…
Irreecha Hora Finfinne Concludes in Addis Ababa with Celebration of Unity and Cultural Heritage↗
Addis Ababa, October 3, 2026 (FMC) — Irreecha Hora Finfinne has concluded peacefully in Addis Ababa, bringing a vibrant day of thanksgiving and cultural celebration to a close while preserving the traditions and values at the heart of the…
አንድነት እና ህብረ ብሔራዊነት የተንጸባረቀበት ሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢሬቻ የምስጋና፣ የሰላም፣ የፍቅርና የአንድነት ሕያው መገለጫ ነው። በዛሬው ዕለት ሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ “ኢሬቻ ለብሔራዊ መግባባት ” በሚል መሪ ቃል እሴቱን ጠብቆ በድምቀት ተከብሯል። ኢሬቻ ከባህላዊ እሴቱ ባሻገር፣ የተለያዩ ሕዝቦች በፍቅርና በወንድማማችነት የሚገናኙበት፣ የአብሮነትና የመቻቻል እሴቶቻችን የሚጎሉበት ታላቅ በዓል…
Ciidamada Itoobiya oo la wareegay garoonka Mekelle, kun dhawaaqay…↗
Mekelle (Caasimada Online) – Ciidamada dowladda Itoobiya ayaa ku dhawaaqay inay howlgallo nadiifin ah ka wadaan gudaha magaalada Mekelle ee caasimadda gobolka Tigray, sida ay waxyar ka hor baahisay Reuters. Dhankeeda Wakaaladda wararka ee…
ሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ የኦሮሞን ህዝብ ታላቅነትና ለሃገር ያለውን ፍቅር በድምቀት ያሳየ ነው – ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ የኦሮሞን ህዝብ ክብር ፣ታላቅነት እና ለሃገር ያለውን ፍቅር በድምቀት ያሳየ ሆኖ ተጠናቅቋል አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ። ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል በድምቀት መጠናቀቁን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት፥ በዓሉ የኦሮሞን ህዝብ ክብርና ታላቅነት…
Pro-government forces claim to retake Mekelle airport in Ethiopia’s Tigray region↗
ADDIS ABABA (Somaliguardian) – A militia group allied to Ethiopia’s federal government said they had recaptured the main airport in the capital of the northern Tigray region, an opposition stronghold. “We have taken full control of…
ሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ እሴቱን ጠብቆ በድምቀት ተከብሯል – የአዲስ አበባ የተቀናጀ የጸጥታ ግብረ ኃይል↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣2019 (ኤፍ ኤም ሲ) “ኢሬቻ ለብሔራዊ መግባባት ” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ከተማ የተከበረው የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በደመቀና እሴቱን በጠበቀ መንገድ ተከብሯል አለ የአዲስ አበባ የተቀናጀ የፀጥታ ግብረ ኃይል፡፡ በዓሉ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች፣ የውጭ ሀገር ዜጎችና ቱሪስቶች እንዲሁም በርካታ ታዳሚዎች…
Ciidamada Itoobiya iyo xoogagga taabacsan oo la wareegey caasimadda maamulka Tigray↗
Ciidamada dowladda Itoobiya iyo maleeshiyaad taageera dowladda ayaa sheegay inay dib ula wareegeen garoonka diyaaradaha Alula…
Read at Horseed Media ↗Headline and extract © Horseed Media — reproduced for reference, full article at the publisher. የኢሬቻ በዓል በጅቡቲ በድምቀት ተከበረ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣2019 የኢሬቻ በዓል ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች በተገኙበት በጅቡቲ በድምቀት ተከብሯል። በበዓሉ ላይ የተገኙት በጅቡቲ የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ኢሬቻ ክረምቱን በሰላም አሳልፎ ወደ ብራው ላደረሰን ፈጣሪ ምስጋና የምናቀርብበት እንዲሁም ለመጻዒው ጊዜ መልካሙን…